Your cart is currently empty!
የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኛ ሴቶች ብሔራዊ ማህበር መኪና መከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen(Sep 23, 2025)
ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.
የመኪና ክራይ አቅርቦት የወጣ ማስታወቂያ
ማሕበራችን የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኛ ሴቶች ብሔራዊ ማህበር ከዚህ በታች በሰጠረዥ በተገለጸው መስፈርት መሠረት መኪና መከራየት ይፈልጋል።
ስለሆነም መኪና ማከራየት የምትፈልጉ ድርጅቶች ግለሰቦች በማሕበራችን ዋና መስሪያቤት
አድራሻ ፡- አዲስ አበባ
ዶክተር እመቤት የጥርስ ህክምና (ሚናሮል ሕንፃ) ብሎ በጥሩ ፔንስዮን ወደ ውስጥ 200 ሜት ገባ ብሎ በሚገኘው የማሕበሩ ዋና መስሪያቤት ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን፣ ማቅረብ የምትችሉትም ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ወይም ማሕበሩ አሶሳ ከተማ በሚለጥፈው የማስታወቂያ ቦርድ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት ተከታታይ የስራ ቀናቶች እንዲታቀርቡ እናሳስባለን፡፡ ከዚህ በታች በተቀመጠው ፎርም መሰረት የመወዳደሪያ ፎርሙን 2 ሞልታችሁ አያይዙ።
አሶሳ፡ ገብሬል ጫፍ የባጃጅ ማውረጃና መጫኛ ፋ-ሻንጉል ህንፃ 1 ፎቅ
በኢሜል ማስገባት የምትፈልጉ ይህን ተጠቀሙ
Email: ewdna2015@yahoo.com / Wonde2323@gmail.com
ተ.ቁ |
የስራ ቦታ |
የመኪናው ዓይነት
|
ብዛት |
ሞዴል |
ማስታወሻ
|
1 |
ከአሶሳ ከማሸ ዞን ምዥጋ ወረዳ እንዲሁም አሶሳ አዲስ አበባ በታዘዘበት ሰዓትና ቦታ ሁሉ በመንቀሳቀስ የማሕበሩን ሰራተኞች እና የተለያዩ ቁሳቁሶች በማጓጓዝ ለ10 ወራቶች አገልግሎት መስጠት፡፡
|
ቲዮታ ሃይሉክስ/ ሎንግ ቤዝ እና ከኋላ በቂ የዕቃ መጫኛ ያለው
|
1
|
2016 ጀምሮ
|
የሹፌር ደመወዝና አበልን ባለመኪና ችሎ ነገር ግን ነዳጅን ሳይጨምር
|
የመወዳደሪያ ፎርም 2
ተቁ |
የመኪናውን ዓይነት እና ሊብሬ ኮፒ |
የአንድ ቀን የኪራይ ዋጋ |
|
|
|
ለበለጠ መረጃ በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች በስራ ሰዓት ይደውሉ።
ስልክ ቁጥር፡- 09 11 11 51 57/ 09 13 85 75 38/ 09 28 47 32 46/
የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኛ ሴቶች ብሔራዊ ማህበር