የጂንካ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2018 ዓ.ም መደበኛ በጀት 1ኛ ዙር የስልጠና አገልግሎት የሚውሉ የአውቶሞቲቭ፣ የኤሌክትሪክ፣ የጋርመንት፣ የሰርቬይንግ፣ የግብርና፣ አይሲቲ፣ የኮንስትራክሽን፣ የሆቴል ዲፓርትመንት እና እስቴሽነሪ ዕቃ አቅራቢዎችን በሃገር አቀፍ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Sep 23, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የጂንካ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ 2018 . መደበኛ በጀት 1 ዙር የስልጠና አገልግሎት የሚውሉ የአውቶሞቲቭ ፣የኤሌክትሪክ፣የጋርመንት፣ የሰርቬይንግ፣ የግብርና፣ አይሲቲ፣ የኮንስትራክሽን፣ የሆቴል ዲፓርትመንት እና እስቴሽነሪ ዕቃ አቅራቢዎችን በሃገር አቀፍ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፤

ስለዚህ በጨረታው ላይ ለመወዳደር ለመሳተፍ የምትፈልጉ አቅራቢዎች፤

1. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያለውና አግባብነት ያለው ንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ የዘመኑን የግብር ግዴታውን የተወጣ በጨረታ ለመሣተፍ የሚችሉበት ከሚመለከተው አካል የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማስረጃ እና በፋ///ቢሮ በአቅራቢነት የተመዘገቡበት ደብዳቤ ፎቶ ኮፒ በመያዝና የማይመለስ ብር 200/ ሁለት መቶ ብር/ ብቻ በጂ///ኮሌጅ የባንክ አካውንት ቁጥር /1000040809299/ ላይ ገቢ በማድረግ የባንክ እስሊፕ በመያዝ በጂ///ኮሌጅ ግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 203 መጥተው የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።

2. ተጫራቾች ከሚያቀርቡት የጨረታ ሰነድ ጋር የጨረታ ማስከበሪያ ከሚያቀርቡት ጠቅላላ የጨረታ ዋጋ 5000(አምስት ሺህ ብር) በህጋዊ ባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ አልያም በጥሬ ገንዘብ በማዘጋጀት የጨረታ ሰነድ ጋር አንድ ኦርጅናልና ሁለት ኮፒ ፖስታዎችን ለየብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።

3. ተጫራቾች በማስታወቂያው ላይ በተገለፁት በአንዱ ወይም በሁሉም መወዳደር ይችላሉ።

4. የመጓጓዣ ወጪ በተጫራቾች የሚሸፈን ሲሆን እስከ ///ኮሌጅ ንብረት ክፍል ዕቃውን ገቢ ማድረግ የሚችል

5. ተጫራቾች ከሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ዋጋ ዝርዝር ሰነድ ላይ ስምና አድራሻቸውን በግልጽ በመሙላት በማህተምና ፊርማ ማረጋገጥ ይኖርባቸዋል፣

6. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት 16ኛው ቀን ከረፋዱ 400 ሰዓት ያበቃና የጂንካ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 203 430 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ 16ኛው ቀን በሥራ ቀን ካልዋለ በቀጣዩ የሥራ ቀን ይሆናል፤

7. ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ አድራሻ ጂንካ ከተማ በስልክ ቁጥር 046 775 0459 / 0923 369 813 መጠየቅ ይችላሉ።

የጂንካ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ