ቡዙአየሁ ታደለ እና ቤተሰቦቹ ፋውንዴሽን ለድሬዳዋ የተማሪዎች የምገባ ፕሮግራም የሚውል የምግብ ግብአቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Reporter(Sep 24, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የጨረታ ማስታወቂያ

ቡዙአየሁ ታደለ እና ቤተሰቦቹ ፋውንዴሽን በተለያዩ ክልሎች መጠነ ሰፊ የልማት ስራዎች እንደሚሰራ ይታወቃል:: በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን የመለያ ቁጥር 4138 የተመዘገበ ሲሆን ድርጅታችን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ምርቶች ለድሬዳዋ የተማሪዎች የምገባ ፕሮግራም የሚውል የምግብ ግብአቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

ተ.ቁ

የእቃው አይነት

ልኬት

ብዛት

1

የአጃ ቂንጭ

በኩንታል

302

2

የበቆሎ ቂንጨ

በኩንታል

302

3

ቦሎቄ

በኩንታል

76

4

ጨው

በኩንታል

11

5

የምግብ ዘይት ባለ 20 ሊትር

በሊትር

1560

በዚህም መሰረት

  • 2017 . የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው
  • የግብር ከፋይ መለያ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ
  • የታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ

ተጫራቾችን በጨረታ እንዲሳተፉ ይጋብዛል

1. ተጫራቾች የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ ያቀረቡትን ጠቅላላ የመወዳደሪያ ዋጋ 1% በባንክ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

2. የተዘጋጀ የጨረታ ሰነድ ስለማይኖር ተወዳዳሪዎች ዋጋቸውን ባዘጋጁት ስነድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

3. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው የጨረታ ማቅረቢያ ሰነድ እስከ መስከረም 20 ቀን 2018 . ጠዋት 3:30 ድረስ በስራ ቀንና ሰዓት ብቻ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ የተጫራቾችን ስምና አድራሻ በግልፅ በሚያሳይ በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስገባት ይኖርባቸዋል::

4. ጨረታው ማክሰኞ መስከረም 20 ቀን 2018 . ጠዋት 4:30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

5. ፋውንዴሽኑ ጨረታውን በከፊልም ይሁን በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

6. ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያ ብቻ የሚያስገቡ ሲሆን፤ ተጨማሪ መረጃ ቢያስፈልጋቸው በሚከተለው አድራሻ ጥያቄያቸውን ማቅረብ ይችላሉ።

ማህሌት በሱዬ

ኢስት አፍሪካን ሆልዲንግ ካምፖኒ ዋና መስሪያ ቤት

ጦር ሃይሎች አዋሽ ወይን ጠጅ ግቢ ሕንፃ 4 ፎቅ

ስልክ ቁጥር 0940110868/ 0956470914


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *