ኢትዮ ቴሌኮም ኦፕቲካል ፋይበር ቪዥዋል ፎልት ሎክተር (Optical fiber visual Fault Locator (Red Light detector)) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Sep 24, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የጨረታ ማስታወቂያ

ኢትዮ ቴሌኮም ኦፕቲካል ፋይበር ቪዥዋል ፎልት ሎክተር (Optical fiber visual Fault Locator (Red Light detector)) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ በጨረታው (ጨረታ ቁጥር 4272019 – 3) ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ መቶ ብር በመክፈል ከታች በተገለጹት ድረገጾች ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡

የጨረታ ሰነድ ለመግዛት: www.2merkato.com ,www.afrotender.com እና www.extratenders.com.et

ኢትዮ ቴሌኮም አቅራቢዎች ዝርዝር ላይ ለመመዝገብ: “https://erp.ethiotelecom.et/OA_HTML/jsp/pos/suppreg/SupplierRegister.jsp?ouid=0EED8A04B857259C“.

ለማንኛውም ተጨማሪ መረጃ: https://www.ethiotelecom.et/tender/ , www.2merkato.com , www.afrotender.com እና  www.extratenders.com.et www.2merkato.com

ጨረታው መስከረም 19 ቀን 2018 . ጀምሮ እስከ ጥቅምት 11 ቀን 2018 . ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡ ማንኛውም ተጫራች እስከ ጥቅምት 11 ቀን 2018 . ከቀኑ 11:30 ሰዓት ድረስ የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ዋናው /ቤት ቢሮ ቁጥር 206 ማስገባት ይኖርበታል፡፡ ጨረታው ፍላጎቱ ያላቸው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጥቅምት 12 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 400 ሰዓት በዋናው /ቤት ሦስተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 303 ይከፈታል፡፡

ማስታወሻ

ኢትዮ ቴሌኮም የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ኢትዮ ቴሌኮም

ሰነዱን ለመግዛት እና ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ከስር የሚገኘውን ሊንክ ይጫኑ

https://tender.2merkato.com/tenders/68cbf4610a538a80c6000001 


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *