የደብረብርሃን ዩኒቨርስቲ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች እና እቃዎች 2018 ዓ.ም ግዥ መፈፀም ይፈልጋል


Government(Sep 25, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

Please click on this Link In order to Bid on the Electronic Government Procurement website

https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/65b9f4fd-a974-473b-b9ea-d4268acba63f/open

Invitation to Bid

የሂሳብ መደብ (6219) ልዩ ልዩ መሳሪያዎች እና እቃዎች 2018ዓ.ም

Procurement Reference No: DBU-NCB-G-0022-2018-BID-Open
Procurement Category: Goods

Market Type: National
Procurement Method: Open

Procurement Classification Code: 

  • Code: 111000000
  • Title: Other materials and supplies


Lot Information 

  • Object of Procurement: የሂሳብ መደብ (6219) ልዩ ልዩ መሳሪያዎች እና እቃዎች 2018ዓ.ም
  • Description: የሂሳብ መደብ (6219) ልዩ ልዩ መሳሪያዎች እና እቃዎች 2018ዓ.ም
  • Lot Number: 1
  • Clarification Request Deadline: Sep 30, 2025, 5:00:00 PM
  • Pre-Bid Conference Schedule: Not Applicable
  • Site Visit Schedule: Not Applicable
  • Bid Submission Deadline: Oct 5, 2025, 10:00:00 AM
  • Bid Opening Schedule: Oct 5, 2025, 10:30:00 AM

Eligibility Requirements
Participation Fee:  
Eligibility Documents: 

Legal Qualification

Factor Criteria
VAT registration certificate for Domestic Bidders

Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause  4. 6(b)(ii)

Valid business license

Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i)

Bid Security Amount: 70,000 ETB

Bid Security Form For MSE: Bank/Wire Transfer, Bank Guarantee, Letter from Small and Micro Enterprise,

Bid Security From for Foreign Bidders: Bank/Wire Transfer, Bank Guarantee,

Notice: 

  • Terms and Conditions: ማሳሰቢያ  በጨረታው ላይ የወጣውን የምግብ ቤት እቃዎች በዝርዝር መግለጫው መሠረት ተረጋግጦ ገቢ የሚደረግ ይሆናል፡፡  የእቃውን ናሙና ዩንቨርሲቲው ግዥ ቡድን ቢሮ ቁ. G-17 ተጫራቹ በመምጣት ማየት ይችላሉ፡፡  አሸናፊው ድርጅት ንብረቱን በደ/ብርሃን ዩኒቨርስቲ በዋናው ግቢ በራሱ ትራንስፖርት አጓጉዞ የሚያስረክብ ይሆናል፡፡  ህጋዊነቱን ለማረጋገጥ ይረዳን ዘንድ ለጨረታው የተጠየቀውን የጨረታ ማስከበሪያ በሲስተሙ ላይ መለጠፍዎ እንዳለ ሆኖ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ኦርጅናሉን የጨረታ ማስከበሪያ ዩንቨርሲቲው ግዥ ቡድን ቢሮ ቁ. 17 ተጫራቹ ማቅረብ አለበት፡፡  ዋጋ ሲሞሉ በዝርዝር መስፈርቱ እና መለኪያውን በጥንቃቄ በመመልከት ይሙሉ፡፡  ተጫራቹ የተሰማሩበት የንግድ መስክ ተዛማጅ ካልሆነ ከውድድር ውጪ ያስደርጋል፡  ተጫራቾች በአነስተኛና ጥቃቅን የተደራጁ ማህበራት ከሆኑ ካደራጃቸው አካል የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚሆን በሲስተሙ ላይ የተገለጸውን የገንዘብ መጠን ተጠቅሶ ዋስትናውን የሚወስድ መሆኑን የሚገልጽ በአደራጃቸው መ/ቤት የበላይ ኃላፊ ብቻ የተፈረመ ደብዳቤ ማቅረብ አለባቸው፡፡ እንዲሁም ካደራጁ ጽ/ቤት የእውቅና ሰርተፍኬት በሲስተሙ ላይ መለጠፍ /ማቅረብ/ ይጠበቅባቸዋል፡፡  ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ 

Address: 

  • Procuring Entity: Debre Birhan University
  • Country: Ethiopia
  • Town: db
  • Street:  DBU
  • Room Number: G-17
  • Telephone: +251 11 637 5879
  • Email: ppmd@dbu.edu.et 
  • Po Box: 445
  • Fax:  —

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *