Your cart is currently empty!
Ministry of Defense Invites Eligible Bidders for the Procurement of Machinery Spare Parts
Government(Sep 26, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
Please click on this Link In order to Bid on the Electronic Government Procurement website
Invitation to Bid
Lot 9 Procurement of Machinery Spare Parts (ኮንስ/ሜንቴናስ መምሪያ – ጃንሜዳ) (DEMD)
Procurement Reference No: MOD-NCB-G-0208-2018-BID-Open
Procurement Category: Goods
Market Type: National
Procurement Method: Open
Procurement Classification Code:
Lot Information
- Object of Procurement: Lot 9 Procurement of Machinery Spare Parts (ኮንስ/ሜንቴናስ መምሪያ – ጃንሜዳ) (DEMD)
- Description: Lot 9 Procurement of Machinery Spare Parts (ኮንስ/ሜንቴናስ መምሪያ – ጃንሜዳ) (DEMD)
- Lot Number: 1
- Clarification Request Deadline: Oct 1, 2025, 5:00:00 PM
- Pre-Bid Conference Schedule: Not Applicable
- Site Visit Schedule: Not Applicable
- Bid Submission Deadline: Oct 6, 2025, 10:00:00 AM
- Bid Opening Schedule: Oct 6, 2025, 10:30:00 AM
Eligibility Requirements
Participation Fee: 500
Eligibility Documents:
|
Legal Qualification |
|
| Factor |
Criteria |
|
የኤክሳይዝ ታክስ ምዝገባ እና ታክሱ የተከፈለበት ሰርተፍኬት |
የኤክሳይዝ ታክስ የሚከፈልባቸው ምርቶች ሲሆኑ የኤክሳይዝ ታክስ ምዝገባ እና ታክሱ የተከፈለበት ሰርተፍኬት ከታክስ ባለስልጣን ማቅረብ ሲችል |
|
ታክስ የተከፈለበት ሰርቲፊኬት |
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት በሚመለከተው አካል የተሰጠ የወቅቱን ግብር የተወጣ ስለመሆኑ የሚያሳይ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሲችል፣ |
|
የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት |
በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚጠየቅበት ተጫራች ሆኖ ሲገኝ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሲችል ፣ |
|
የጥቅም ግጭት |
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ተጫራቹ የጥቅም ግጭት የሌለበት መሆኑ ሲታወቅ፣ |
|
ዜግነት |
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 መሠረት ተጫራቹ ዜግነት ካለው |
|
የጥምረት ወይም የሽርክና ወይም የእሽሙር ማህበር የመረጃ ቅፅ |
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.1 መሠረት ጨረታው የቀረበው በጥምረት ወይም በሽርክና ወይም በእሽሙር ማህበር ከሆነና ተጫራቹ የጥምረት ወይም የሽርክና ወይም የእሽሙር ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣ ማህበሩ የተቋቋመበትን ስምምነት ወይም ደብዳቤ ማቅረብ ከቻለ፣ |
|
የንግድ ፈቃድ |
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሲችል ፣ |
|
Technical Qualification |
|
|
Factor |
Criteria |
|
የማስረከቢያና ማጠናቀቂያ ጊዜ መግለጫ |
ተጫራቹ በክፍል 6 በተመለከተው መሠረት ቀን ያለበት የማስረከቢያና ማጠናቀቂያ ጊዜ መግለጫ |
|
ከአምራቹ የተሰጠ የአቅራቢነት የውክልና ደብዳቤ |
በአንቀጽ 5.6 መሠረት እንደአስፈላጊነቱ ተጫራቹ ከአምራቹ የተሰጠ የአቅራቢነት የውክልና ደብዳቤ ሲቀርብ |
|
የዕቃዉ ሥሪት ሀገር መነሻ |
ተጫራቹ የጨረታ ማስረከቢያ ቅፅ በሚፈቅደው መሠረት የዕቃዎቹንና ተያያዥ አገልግሎቶቹን መነሻ ሀገር ከየት እንደሆነ መግለፅ አለበት። |
|
ዋስትና |
በአጠቃላይ የውል ሁኔታዎች አንቀጽ 23 መሠረት ድርጅቱ ዋስትና ሲቀርብ |
|
የቴክኒክ መግለጫ ፅሑፍ |
በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 17 መሠረት ተጫራቹ የቴክኒክ መግለጫ ፅሑፍ ካቀረበ፣ |
|
ዋና ዋና የውል ስምምነቶች አፈጻጸም መረጃ |
ተጫራቹ የጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ በሚጠይቀው መሠረት ከዚህ በፊት በአጥጋቢ ሁኔታ ያከናወናቸው ዋና ዋና የውል ስምምነቶች አፈጻጸም መረጃ በቁጥርና በጊዜ ለይቶ በተጫራቾች አግባብነት ማረጋገጫ ቅፅ ማቅረብ አለበት፣ |
|
የአቅርቦት ውል ስምምነቶች የሚያረጋግጥ ማስረጃ በጊዜና በበጀት |
ተጫራቹ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 16.3 መሠረት ከዚህ በፊት ከሰራላቸው አካላት የአቅርቦት ውል ስምምነቶችን በአጥጋቢ ሁኔታ ማከናወኑን የሚያረጋግጥ ማስረጃ በጊዜና በበጀት ለይቶ ማቅረብ አለበት |
Bid Security Amount: 200,000 ETB
Bid Security Form For MSE: Bank/Wire Transfer,
Bid Security From for Foreign Bidders: Bank/Wire Transfer,
Bid Security Form For Local Bidders: Bank/Wire Transfer,
Notice:
- Terms and Conditions:
Requirement for bidders
- ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸው ሁሉም እቃዎች በሰነዱ ውስጥ የተገለጹትን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው።
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ (CPO) ብቻ ማቅረብ የሚኖርባቸው ሲሆን፤ ኦሪጅናል ሲፒኦውን (CPO) ጨረታው ከመከፈቱ በፊት በመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ ግዢ ክፍል በአካል ማምጣት አለባቸው።
- ተጫራቾች ለጨረታ ሰነድ ግዢ የከፈሉበትን ደረሰኝ ከሲፒኦ (CPO) ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ማንኛውም ተጫራች አሸናፊ ሆኖ ሲቀርብ የእቃዎቹን ሳምፕል ለፍላጎት አቅራቢው ክፍል በማቅረብ ተቀባይነት ሲያገኝ ገቢ የሚያደርግ ይሆናል።
- ማንኛውም ተወዳዳሪ የሚወዳደርበት ዕቃ በስቶኩ የሚገኝና ውል በገባ በ20 ቀን ውስጥ ለማቅረብ ግዴታ የሚገባ መሆን አለበት።
- የመክፈቻ ኮድ (OTP pass key) ያላያያዘ ተጫራች ከጨረታ ውጪ ይደረጋል ስልክ አይደወልም።
- የዕቃ ማስረከቢያ ቦታ ጃንሜዳ የኮንስትራክሽን ሜንቴናንስ ስቶር ነው።
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ለተጨማሪ መረጃ፡- በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የመሃንዲስ ዋና መምሪያ ጃንሜዳ ከሚኒሊክ ሆስፒታል ወደ ቃኘው አደባባይ በሚወስደው መንገድ ከጥምቀተ ባህሩ ፊት ለፊት የመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ ግቢ ውስጥ ስልክ ቁጥር፡- 0111260132
Address:
- Procuring Entity: Ministry of Defense Engineering Main Department , Ministry of Defense
- Country: Ethiopia
- Town: Addis Ababa
- Street: Janmeda
- Room Number: 16
- Telephone: +251111230132
- Email: mulaturoro2015@gmail.com
- Po Box:
- Fax: –