ሕብረት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትናነት የተረከባቸውን (የባንክ አክሲዮኖች) ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


Reporter(Sep 28, 2025)

ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. 

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሕባ003/2018

ሕብረት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትናነት የተረከባቸውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች (የባንክ አክሲዮኖች) ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

.

 

የንብረቱ ዓይነት

 

የባለቤትነት መታወቂያ ቁጥር/ የሼር ቁጥር

 

የአክሲዮኑ ባለቤት /Certificate lssuer

የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር

1

የባንክ አክሲዮኖች/ሼር

AAG7188 AAl07188

 

አንበሳ ባንክ አማ

 

2,914,850.05

 

2

የባንክ አክሲዮኖች/ሼር

6962

 

ወጋገን ባንክ .

 

764,000.00

 

3

የባንክ አክሲዮኖች/ሼር

69559412081671071412733

131581420415179

ወጋገን ባንክ .

 

1,200,000.00

 

4

የባንክ አክሲዮኖች/ሼር

09927

 

ብርሃን ባንክ

 

207,000.00

 

5

የባንክ አክሲዮኖች/ሼር

1927719037

 

አንበሳ ባንክ አ.ማ

 

2,422,198.80

 

6

የባንክ አክሲዮኖች/ሼር

007456

 

አንበሳ ባንክ አ.ማ

 

411,774.00

 

በመሆኑም

1. ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4) በሕብረት ባንክ አ.ማ (Hibret Bank S.C) ስም የተሰራ የባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ።

2. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ 15% ተ.እ.ታን የሚያካትት ወይም የማያካትት ስለመሆኑ በግልጽ ማስፈር ይኖርባቸዋል፣ ነገር ግን ይህ ሳይገለጽ ቢቀር ተጫራቾች በሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ዋጋ ላይ ባንኩ ተጨማሪ 15% ተ.እ.ታን በመደምር የሚያወዳድር ይሆናል።

3. ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ ወዲያዉኑ ይመለስላቸዋል:: አሸናፊ የሆነው ተጫራች ደግሞ ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በአስር ቀናት ውስጥ አጠቃልሎ ካልከፈለ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል።

4. ተጫራቾች ንብረቶቹን/አክሲዮኖቹን የሚገዙበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ንብረት አስተዳደር ዋና ክፍል ሕብር ታወር 4ኛ ፎቅ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጥቅምት 04 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

5. የባንክ አክሲዮን ሽያጭ ዝውውርን በተመለከተ የወጡ ህጎች እና መምሪያዎች ተፈጻሚ ይሆናሉ።

6. ጨረታው ጥቅምት 04 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 9፡30 ሰአት በዋናው መስሪያ ቤት 4ተኛ ፎቅ ካፍቴሪያ ውስጥ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

7. ባንኩ ንብረቶቹን/አክሲዮኖቹን በገዢው ስም ለማዘዋወር ለሚመለከታቸው መንግስታዊ አካላት ደብዳቤ ይጽፋል።

8. ተጨማሪ እሴት ታክስ እና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ክፍያዎችን ገዥ (የጨረታው አሸናፊ) ይከፍላል።

9. ባንኩ በማንኛውም ጊዜ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

10. ለበለጠ ማብራሪያ ሕብረት ባንክ ዋና መስሪያ ቤት በስልክ ቁጥር 011 562 10 24 ወይም 0114 16 97 57 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል

ሕብረት ባንክ አ.ማ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *