ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ለተማሪዎች ምግብ አገልግሎት የሚውል ደረቅ እንጀራ እና ዳቦ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል


Government(Sep 30, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

Please click on this Link In order to Bid on the Electronic Government Procurement website

https://production.egp.gov.et/egp/bids/publishedToday/tendering/93f27c85-92db-4669-b5e3-bd2ca15608bd/open 

Invitation to Bid 

LOT 004 ለተማሪዎች ምግብ አገልግሎት የሚውል ደረቅ እንጀራ እና ዳቦ ግዥ

Procurement Reference No: GU-NCB-G-0002-2018-BID-Open
Procurement Category: Goods

Market Type: National
Procurement Method: Open
Procurement Classification Code: 

Lot Information 

  • Object of Procurement: LOT 004 ለተማሪዎች ምግብ አገልግሎት የሚውል ደረቅ እንጀራ እና ዳቦ ግዥ
  • Description: LOT 004 ለተማሪዎች ምግብ አገልግሎት የሚውል ደረቅ እንጀራ እና ዳቦ ግዥ
  • Lot Number: 1
  • Clarification Request Deadline: Oct 5, 2025, 5:00:00 PM
  • Pre-Bid Conference Schedule: Not Applicable
  • Site Visit Schedule: Not Applicable
  • Bid Submission Deadline: Oct 10, 2025, 10:00:00 AM
  • Bid Opening Schedule: Oct 10, 2025, 10:30:00 AM

Eligibility Requirements
Participation Fee:  Free of Charge: 
Eligibility Documents: 

Financial Qualification 

Factor

Criteria

የገንዘብ አይነት

ተጫራቹ ያቀረበው ዋጋ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሰንጠረዥ እና በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 13 ላይ በተጠቀሰው የገንዘብ አይነት ከሆነ

የቀረበ የጨረታ ዋጋ

ተጫራቹ ለዕቃዎቹና ተያያዥ አገልግሎቶቹ ያቀረበው የጨረታ ዋጋ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ አንቀጽ 12 በተገለጸው መሠረት ከሆነ፣

አመታዊ አማካይ የገቢ መጠን

በክፍል 3 የጨረታ ግምገማ ዘዴና መስፈርቶች በተመለከተው መሰረት የተጫረቹ አመታዊ አማካይ የገቢ መጠን /ቤቱ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሰንጠረዥ ከተጠቀሰው አንጻር ሲታይ ካላነሰ

የፋይናንስ አቅሙን የሚያሳዩ ሌሎች ማረጋገጫ ሰነዶች

በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 15.2 () መሠረት ተጫራቹ የፋይናንስ አቅሙን የሚያሳዩ ሌሎች ማረጋገጫ ሰነዶች ሲያቀርብ

በኦዲተር የተረጋገጠ የፋይናንስ ማረጋገጫ

በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 15.2 () እና በክፍል 3 የግምገማ ዘዴና መስፈርቶች በተመለከተው መሠረት ተጫራቹ በተመሰከረለት ኦዲተር የተረጋገጠ የፋይናንስ ማረጋገጫ ሲያቀርብ

Legal Qualification

Factor

Criteria

የኤክሳይዝ ታክስ ምዝገባ እና ታክሱ የተከፈለበት ሰርተፍኬት

የኤክሳይዝ ታክስ የሚከፈልባቸው ምርቶች ሲሆኑ የኤክሳይዝ ታክስ ምዝገባ እና ታክሱ የተከፈለበት ሰርተፍኬት ከታክስ ባለስልጣን ማቅረብ ሲችል 

ታክስ የተከፈለበት ሰርቲፊኬት

በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 () (iii) መሠረት በሚመለከተው አካል የተሰጠ የወቅቱን ግብር የተወጣ ስለመሆኑ የሚያሳይ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሲችል፣

የጥቅም ግጭት

በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ተጫራቹ የጥቅም ግጭት የሌለበት መሆኑ ሲታወቅ፣

ዜግነት

በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 መሠረት ተጫራቹ ዜግነት ካለው 

የጥምረት ወይም የሽርክና ወይም የእሽሙር ማህበር የመረጃ ቅፅ

በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.1 መሠረት ጨረታው የቀረበው በጥምረት ወይም በሽርክና ወይም በእሽሙር ማህበር ከሆነና ተጫራቹ የጥምረት ወይም የሽርክና ወይም የእሽሙር ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣ ማህበሩ የተቋቋመበትን ስምምነት ወይም ደብዳቤ ማቅረብ ከቻለ፣

የንግድ ፈቃድ

በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 () (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሲችል

Professional Qualification

Factor

Criteria

የተጫራችን ፕሮፌሽናል አቅም የአግባብነት ማረጋገጫ

በጨረታ መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀፅ 14.1 መሠረት የተጫራቹ ፕሮፌሽናል አቅም ያለው መሆኑን ለማረጋገጥ የተጠየቀውን የአግባብነት ማረጋገጫ በተሰጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ ማቅረብ ከቻለ፣

Technical Qualification

Factor

Criteria

የማስረከቢያና ማጠናቀቂያ ጊዜ መግለጫ

ተጫራቹ በክፍል 6 በተመለከተው መሠረት ቀን ያለበት የማስረከቢያና ማጠናቀቂያ ጊዜ መግለጫ።

ከአምራቹ የተሰጠ የአቅራቢነት የውክልና ደብዳቤ

በአንቀጽ 5.6 መሠረት እንደአስፈላጊነቱ ተጫራቹ ከአምራቹ የተሰጠ የአቅራቢነት የውክልና ደብዳቤ ሲቀርብ

የዕቃው ሥሪት ሀገር መነሻ

ተጫራቹ የጨረታ ማስረከቢያ ቅፅ በሚፈቅደው መሠረት የዕቃዎቹንና ተያያዥ አገልግሎቶቹን መነሻ ሀገር ከየት እንደሆነ መግለፅ አለበት።

ዋስትና

በአጠቃላይ የውል ሁኔታዎች አንቀጽ 23 መሠረት ድርጅቱ ዋስትና ሲቀርብ

የቴክኒክ መግለጫ ፅሑፍ

በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 17 መሠረት ተጫራቹ የቴክኒክ መግለጫ ፅሑፍ ካቀረበ፣

ዋና ዋና የውል ስምምነቶች አፈጻጸም መረጃ

ተጫራቹ የጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ በሚጠይቀው መሠረት ከዚህ በፊት በአጥጋቢ ሁኔታ ያከናወናቸው ዋና ዋና የውል ስምምነቶች አፈጻጸም መረጃ በቁጥርና በጊዜ ለይቶ በተጫራቾች አግባብነት ማረጋገጫ ቅፅ ማቅረብ አለበት፣

የአቅርቦት ውል ስምምነቶች የሚያረጋግጥ ማስረጃ በጊዜና በበጀት

ተጫራቹ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 16.3 መሠረት ከዚህ በፊት ከሰራላቸው አካላት የአቅርቦት ውል ስምምነቶችን በአጥጋቢ ሁኔታ ማከናወኑን የሚያረጋግጥ ማስረጃ በጊዜና በበጀት ለይቶ ማቅረብ አለበት።

Bid Security Amount: 1,000,000 ETB

Bid Security Form For MSE: Letter from Small and Micro Enterprise,

Bid Security From for Foreign Bidders: Bank Guarantee,

Bid Security Form For Local Bidders: 

Notice: 

  • Terms and Conditions: 

ማሳሰቢያ :-

  1. ዋጋ ሲሞሉ በዝርዝር መስፈርቱ እና መለኪያውን በጥንቃቄ በመመልከት ይሙሉ።
  2. ንብረቱን ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ መጋዘን ድረስ አጓጉዘው የሚያስረክቡ መሆኑ ይታወቅ።
  3. ህጋዊነቱን ለማረጋገጥ ይረዳን ዘንድ ለጨረታው የተጠየቀውን የጨረታ ማስከበሪያ በሲስተሙ ላይ መለጠፍዎ እንዳለ ሆኖ ከጨረታው መክፈቻ ሰዓት በፊት ኦርጅናሉን ዩንቨርሲቲው ግዥ ክፍል ቢሮ ድረስ ተጫራቹ ማቅረብ አለበት። ነገር ግን በአካል ካላቀረበ በጨረታው ለመሳተፍ ያስገባው የጨረታ ሰነድ የማይከፈት መሆኑ ግልጽ ይሁን።
  4. ተጫራቹ የተሰማሩበት የንግድ መስክ ተዛማጅ ካልሆነ ከውድድር ውጪ ያስደርጋል።
  5. ማንኛውም ተጫራች ለውድድር የሚያቀርባቸው ሰነዶች ህጋዊነታቸው የተረጋገጠ መሆን ይኖርበታል። 
  6. ተጫራቾች በአነስተኛና ጥቃቅን የተደራጁ ማህበራት ከሆኑ ካደራጃቸው አካል የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚሆን በሲስተሙ ላይ የተገለጸውን የገንዘብ መጠን ተጠቅሶ ዋስትናውን የሚወስድ መሆኑን የሚገልጽ በአደራጃቸው መ/ቤት የበላይ ኃላፊ ብቻ የተፈረመ ደብዳቤ ማቅረብ አለባቸው።
  7. ማንኛውም ተጫራች ጨረታው በተዘጋ 30 /ሰላሳ/ ደቂቃ ውስጥ የመክፈቻ ሚስጥር ቁጥር በሲስተሙ ብቻ መላክ የሚኖርበት ሲሆን ቁልፉን ያላከ ተጫራች የጨረታ ሰነዱ ሳይከፈት ቀርቶ የላኩትን ብቻ የምናስተናግድ እና ግምገማው የሚከናወን ይሆናል።
  8. ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

Address: 

  • Procuring Entity: Gambella University
  • Country: Ethiopia
  • Town: Gambela, Ethiopia
  • Street: Gambela
  • Room Number: New Campus Admin Building Ground floor to the right side
  • Telephone: +251917527138
  • Email: addisuabebe2012@gmail.com 
  • Po Box: 126
  • Fax: 0000

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *