በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የባሕር ዳር ሪጅን ለባሕር ዳር ምሰሶ ዝግጅት ሰራተኞች ፓስቸራይዝድ ወተት በቀን 18 ሊትር ወተት ለሁለት ዓመት በሚቆይ ውል ግዥ መፈጸም ይፈልጋል


Addis Zemen(Oct 01, 2025)

ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. 

ግልጽ ብሄራዊ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ኢኤአባሪ/ግብጨ/007/2018

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የባሕር ዳር ሪጅን ለባሕር ዳር ምሰሶ ዝግጅት ሰራተኞች ፓስቸራይዝድ ወተት በቀን 18 ሊትር ወተት ለሁለት ዓመት በሚቆይ ውል ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።

በዚህ ጨረታ ላይ የሚሳተፉ ተጫራቾች

1. የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ የሚያቀርቡና በመስኩ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው፣

2. የጨረታ ሠነዱን ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የባሕር ዳር ሪጅን ዋና /ቤት ባሕር ዳር ቀበሌ 05 ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት ወይም ድብ አንበሳ ሆቴል ጎን በሚገኘዉ ህንጻ 4 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 408 ድረስ በመቅረብ ለአንዱ ሎት የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል መግዛት ይችላሉ።

3. ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ጋራንቲ ማቅረብ አለባቸው።

4. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ኮፒና ኦርጅናል በማለት እስከ ተጠቀሰው የጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት ድረስ በተ. 2 በተገለጸዉ አድራሻ ድረስ በመቅረብ ለዚሁ በተዘጋጀው የጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።

5. ተጫራቾች የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ CPO በባንክ ጋራንት ወይም በጥሬ ገንዘብ ብር 50,000.00 /ሃምሳ ሺህ/ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ባሕር ዳር ሪጅን ስም ማስያዝ አለባቸው።

6. ጨረታው ጥቅምት 07 ቀን 2018 . 800 ተዘግቶ በዚሁ ቀን 8:30 ላይ ይከፈታል

7. ሪጅኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

8. ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 0583206775/6999 መጠየቅ ይችላሉ።

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የባሕር ዳር ሪጅን


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *