የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ የጨረታ ማስታወቂያ


Addis Zemen(Oct 01, 2025)

ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. 

የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ የጨረታ ማስታወቂያ

1. ሣምንታዊ የግምጃ ቤት ሰነድ ጨረታ ቁጥር 987

2. ለሽያጭ የቀረበው ሰነድ ጠቅላላ ዋጋ ብር 34,687,470,000

3. ሰነዶቹ ለገበያ የሚቀርቡበት መስከረም 21 ቀን 2018 .

4. የሰነዶቹ ዓይነትና ለጨረታ የሚቀርበው የገንዘብ ልክ፣

የሰነዱ ዓይነት

የገንዘብ ልክ

የሚከፈልበት ጊዜ

28 ቀን

3,468,745,000

ጥቅምት 19 ቀን 2018 .

91 ቀን

12,140,615,000

ታህሳስ 22 ቀን 2018 .

182 ቀን

13,874,990,000

መጋቢት 23 ቀን 2018 .

364 ቀን

5,203,120,000

መስከረም 20 ቀን 2019 .

5. የእያንዳንዱ የግምጃ ቤት ሰነድ መነሻ መደብ ብር 5,000 ሆኖ ከዚህ በላይ ለሚፈልጉ የመነሻ ብዜት ይሆናል።

6. ማንኛውም ተጫራች ለሁሉም ወይም ለየትኛውም የሠነድ ዓይነት መጫረት ይችላል።

7.የጨረታ ማቅረቢያቅጽ ከክፍያና የሂሣብ ማወራረጃ ሥርዓት ዳይሬክቶሬት ማግኘት ይቻላል።

8. የጨረታ ማመልከቻ ማቅረቢያ የመጨረሻ ቀን መስከረም 21 ቀን 2018 . እስከ 530 ሰዓት ነው።

9.የጨረታ ውጤት መስከረም 21 ቀን 2018 . ይገለጻል።

10. ከግምጃ ቤት ሰነድ ጋር በተያያዘ የሚገኝ ገቢ ወይም ትርፍ ከማናቸውም ዓይነት ታክስ ነጻ ነው።

11. ተጨማሪ መረጃ ከክፍያና የሂሣብ ማወራረጃ ሥርዓት ዳይሬክቶሬት ወይም ከባንኩ ድረ ገጽ www.nbe.gov.et ማግኘት ይቻላል።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *