Your cart is currently empty!
የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ለ2018 በጀት አመት ለምግብ የሚያገለግል ጥራጥሬ እና አትክልት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Oct 01, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
Please click on this Link In order to Bid on the Electronic Government Procurement website
https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/70f75fd7-ee92-41b1-8468-52018c9a66e9/open
Invitation to Bid
lot 34: -ለ2018 በጀት አመት ለምግብ የሚያገለግል ጥራጥሬ እና አትክልት ጨረታ
Procurement Reference No: EPU-NCB-G-0002-2018-BID-Open
Procurement Category: Goods
Market Type: National
Procurement Method: Open
Procurement Classification Code:
- Code: 104000000
- Title: Food supplies
Lot Information
- Object of Procurement: lot 34: -ለ2018 በጀት አመት ለምግብ የሚያገለግል ጥራጥሬ እና አትክልት ጨረታ
- Description: Not Available
- Lot Number: 1
- Clarification Request Deadline: Oct 7, 2025, 5:00:00 PM
- Pre-Bid Conference Schedule: Not Applicable
- Site Visit Schedule: Not Applicable
- Bid Submission Deadline: Oct 10, 2025, 4:00:00 PM
- Bid Opening Schedule: Oct 10, 2025, 4:30:00 PM
Eligibility Requirements
Participation Fee: 300
Eligibility Documents:
|
Legal Qualification |
|
| Factor |
Criteria |
|
Valid tax clearance certificate |
Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6 |
|
VAT registration certificate |
Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4.6. |
|
Valid trade license or business organization registration certificate |
Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6 |
|
Nationality |
Nationality in accordance with ITB Clause 4.2. |
Bid Security Amount: 200,000 ETB
Bid Security Form For MSE: Bank Guarantee, Letter from Small and Micro Enterprise,
Bid Security From for Foreign Bidders: Bank Guarantee,
Bid Security Form For Local Bidders:
Notice:
- Terms and Conditions:
ማሳሰቢያ:
- መስሪያቤታችን የኢትዮጵያ ፖሉስ ዩኒቨርሲቲ 2018 በጀት አመት ለምግብ አገልግሎት የሚውል የጥራጥሬ እና አትክልት ለመግዛት በወጣው ግሌጽ ጨረታ ላይ ለመወዳደር ድርጅቶች የሚከተሉትን ነገሮች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል።
- አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈባቸውን እቃዎች በራሱ ትራንስፖርት ሰንዳፋ ከተማ የኢትዮጵያ ፖሉስ ዩኒቨርሲቲ፤አዋሽ 07 ማሰሌጣኛ፤ኮልፌ አ/አበበ እና አፖስቶ ካምፓስ (ይረጋለም) ግምጃ ቤት ማቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቾች በሁኔታ ላይ ያሌተመሰረተ (Unconditional BID bond Bank Guarantee) ዋናውን የጨረታ ማስከበሪያ ጨረታው ከመከፈቱ ከአንድ ቀን በፊት ኢት/ፖ/ዩኒቨርሲቲ አስተዳደር ህንፃ ቢሮ ቁጥር 02 በአካል ማቅረብ የሚጠበቅባችሁ ሲሆን ይህን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ስካን በማድረግ በE-GP ሲስተም ላይ ከጨረታ ሰነዳችሁ ጋር ማያያዝ ይጠበቅባችኋል።
- ድርጅቶች ለመወዳደሪያነት የምታቀርቡትን ናሙና አይነቱን በመጥቀስ በጨረታ ሰነድ (Specific Requirement) ውስጥ በተቀመጠው የናሙና ማስረከቢያ ፎርም ላይ በመሙላት ማቅረብ አለባችሁ፤ካሌሆነ የማናስተናግዳችሁ መሆኑን እንገሌጻለን።
- አሸናፊው ድርጅት የሚያቀርበው የምግብ የሚያገለግሌ ጥራጥሬ እና አትክሌት ግዥ ጥራት ያለው መሆን አለበት።
- ጨረታው ሲከፈት በሰዓቱ ኮድ ኪሸር ያላደረገ ተጫራች በኋላ የሚመጣው ችግር መስሪያ ቤታችን ሀሉፊነቱን አይወስድም።
- ከነጭ ሽንኩርት እና ድንች ዉጭ ለሎች እቃዎች ናሙና ማምጣት ግዴታ ነው።
- አንዳንድ እቃዎች የተያዩ መገጫ ስላላቸው ቴክኒካል ስፔካቸውን ማየት ይጠበቅባችኋል።
- ከጥቃቅንና አነስታኛ ተቋም የጨረታ ማስከበሪያ የድጋፍ ደብዳቤ የምታመጡ ድርጅቶች የምታመጡት ደብዳቤ በ2017 ዓ.ም በወጣው የግዥ መመረያ መሰራት ከአዳራጁ ተቋም በትክክሌ የተጻፈ፣ የግንኙነት አድራሻያው፣በደብዳቤው ላይ የጨረታውን አይነት/የጨረታ መለያ ቁጥሩ/ እና የገንዘቡ መጠን መገልጽ አለበት።
- መስሪያ ቤቱ ጨረታውን ሙለ በሙለ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለው።
Address:
- Procuring Entity: Ethiopian Police University
- Country: Ethiopia
- Town: Sendafa
- Street: Sendafa Bake
- Room Number: 02
- Telephone: +251116735510
- Email: EPUmarketingteam1@gmail.com
- Po Box: 00
- Fax: 00