Your cart is currently empty!
መከላከያ ሰራዊት ፋዉንዴሽን ማኑፋክቸሪንግ እና ትሬዲንግ የጨርቃጨርቅ ማቅለሚያ ዳይስታፍ ቀለሞች፣ የተለያዩ ኬሚካሎች፣ የተለያዩ የማሽን መለዋወጫዎች፣ የተለያዩ አክሰሰሪዎችና የምርት ማሸጊያዎች፣ ከፖሊስተር ወይም ከ ጥጥ የተሰሩ ክሮች፣ የፅህፈት እና የፅዳት እቃዎች፣ የተዳመጠ እና ያልተዳመጠ ጥጥ እና የማሽን ዘይቶች እና ግሪሶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter(Oct 12, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
መከላከያ ሰራዊት ፋዉንዴሽን ማኑፋክቸሪንግ እና ትሬዲንግ
የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር PUR 001/2018
መከላከያ ሰራዊት ፋዉንዴሽን ኤም ኤን ኤስ ማኑፋክቸሪንግ እና ትሬድ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ግብአቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
- የጨርቃጨርቅ ማቅለሚያ ዳይስታፍ ቀለሞች
- የተለያዩ ኬሚካሎች
- የተለያዩ የማሽን መለዋወጫዎች
- የተለያዩ አክሰሰሪዎችና የምርት ማሸጊያዎች
- ከፖሊስተር ወይም ከ ጥጥ የተሰሩ ክሮች
- የፅህፈት እና የፅዳት እቃዎች
- የተዳመጠ እና ያልተዳመጠ ጥጥ
- የማሽን ዘይቶች እና ግሪሶች
- በጨረታዉ መሳተፍ ለምትፈልጉ ድርጅቶች ወይም ማንኛዉም በዚህ ዘረፍ የተሰማራችሁ ህጋዊ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአስራ አምስት ተከታታይ ቀናቶች የጨረታ ሰነድ ለገጣፎ በሚገኘዉ በፋብሪካዉ ቅጥር ግቢ ዉስጥ ግዥ ክፍል በመምጣት የማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ ብር ገዝታችሁ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ እንድትወዳደሩ እናሳዉቃለን፡፡ ጨረታው በጋዜጣ በወጣ በ16ኛዉ ቀን ከረፈዱ 4፡00 ሰአት ታሽጎ በዚሁ ዕለት በ4፡30 ይከፈታል።
ማሳሰቢያ
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር (2% ሲፒኦ ) ማሲያዝ ይኖርባቸዋል፤
- የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፤
- የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር /TIN Number/ ቁጥር ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ፣
- የንግድ ምዝገባ : ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፤
- በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችል
- የታክስ ኪሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ፣
- የጨረታ ሰነዱን ቴክኒካልና ፋይናሻል በኢነቨሎፕ አሽጎ ማቅረብ የሚችል
- የኬሚካልና – ቀለማት ናሙና ማቅረብ የሚችል ሆኖ ግን ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ተጫራቾች የጨረታ ስነድን ለመግዛት በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000717629101 አካውንት ስም Defence Army Foundaflon mns manufacturing and Trading ብላችሁ ከላይ የተጠቀሰውን ብር በማስገባት ስሊፕ ይዘው መምጣት አለባቸው።
ለበለጠ መረጃ
ስ.ቁ፡– 09 12 35 51 48-011 667 9030/84፣ 09 33 58 28 12 እና 09 11 55 15 42
cttx Agriculture and Farming cttx, cttx Chemicals and Reagents cttx, cttx Cleaning and Janitorial Equipment and Service cttx, cttx Electrical, cttx Equipment and Accessories cttx, cttx Fuel and Lubricants cttx, cttx Mechanical cttx, cttx Office Machines and Accessories cttx, cttx Office Supplies and Services cttx, cttx Packaging and Labelling cttx, cttx Products and Services cttx, cttx Stationery cttx, cttx Textile, Electromechanical and Electronics cttx, Garment and Leather cttx, Garments and Uniforms cttx