በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጎፋ ዞን መሎ ኮዛ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ለወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች የጽ/መሣሪያ በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Oct 12, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጎፋ ዞን መሎ ኮዛ ወረዳ ፋይናንስ /ቤት በመደበኛ በጀት ለወረዳ ሴክተር /ቤቶች የጽ/መሣሪያ በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚህም መሠረት ከታች የተጠቀሱትን መስፈርቶችን የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ እንጋብዛለን፡፡

1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው/ላት፣

2. የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው/ላት፤

3. የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው፤

4. የዘመኑን ግብር የከፈለበትን ክሊራንስ ማቅረብ የሚችል

5. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN NO/ ያለው/ላት፣

6. ተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ተመዝጋቢ የሆነ/ነች፤

7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተመሰከረለት ሲፒኦ /CPO/ 15,000 /አስራ አምስት ሺህ/ ብር ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።

8. ተጫራቾች ከላይ ከተራ ቁጥር 1-7 የተጠቀሱ ማስረጃዎችን ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር በማያያዝ ዋና እና ኮፒውን በማዘጋጀት በጥንቃቄ በታሸገ በሁለት ወጥ ፖስታዎች ለየብቻው በማዘጋጀት ዘወትር በሥራ ሰዓት ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

9. ሁሉም ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ከላይ እንደተመለከተው ለሚጫረቱት ሲፒኦ /CPO/ ማቅረብ አለባቸው፡፡ ዘግይቶ ያቀረበ ጨረታ ውድቅ ይደረጋል፡፡ ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በወረዳው ፋይናንስ /ቤት ቢሮ ቁጥር 1 15ኛው ቀን 900 ሰዓት ታሽጎ 930 ላይ ይከፈታል፡፡ የጨረታ መክፈቻ ቀኑ በዓል ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡

10. ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የጨረታ ሰነዶችን የማይመለስ 200 / ሁለት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል መሎ ኮዛ ወረዳ ፋይናንስ /ቤት ቢሮ ቁጥር 2 በመቅረብ መግዛት ይችላል፡፡

11. ጨረታ አሸናፊው ድርጅት የሚያቀርበውን ዕቃ ወይም ንብረት በወረዳው ፋይናንስ /ቤት ቀርቦ ማስረከብ ይኖርበታል፡፡

12. ተጫራቾች ከላይ ከተራ ቁጥር 1-11 ድረስ የተዘረዘሩትን መስፈርቶችን፣ ማስረጃዎችን እና ሁኔታዎችን ማሟላት ይኖርባቸዋል፡፡ የተጠቀሱትን መስፈርቶችን እንዲያቀርቡ የተጠየቁ ማስረጃዎችን ያላቀረበ እንደሆነ ይህንን ባለማድረጉ ምክንያት ከውድድር ውጭ ይደረጋል፡፡

ማሳሰቢያ

  • /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥራችን 09 16 76 70 44 ወይም 09 10 40 95 44

በጎፋ ዞን የመሎ ኮዛ ወረዳ ፋይናንስ /ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *