Your cart is currently empty!
ተስፋ የልማት ድርጅት መንግስታዊ ያልሆነ በጎ አድራጊ የግል ድርጅት ሲሆን የ2025 3 ቦክስ ፋይል የያዘ የሰነድ የሂሳብ የኦዲት ስራ በቻርተር ተመርጦ የተመሰከረላቸው ኦዲተሮችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 12, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
የኦዲት የጨረታ ማስታወቂያ
ተስፋ የልማት ድርጅት መንግስታዊ ያልሆነ በጎ አድራጊ የግል ድርጅት ሲሆን የ2025 3 ቦክስ ፋይል የያዘ የሰነድ የሂሳብ የኦዲት ስራ በቻርተር ተመርጦ የተመሰከረላቸው ኦዲተሮችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
ስለዚህ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ5 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ፡–
1. የሚወዳደሩበትን የሞያ ክፍያ ብር ዋጋ
2. የሰሩበት የስራ ልምድ
3. የዘመኑን ግብር የከፈሉበት መረጃ
በሰም በታሸገ ፖስታ ማቅረብ ይችላሉ፡፡ ጨረታውም ተጫራቾች ፣ህጋዊ ወኪላቸው ባሉበት ይከፈታል።
ድርጅቱም ጨረታውን የተሻለ አማራጭ ካገኘ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ ፡– ፉሪ ሂይወት ፋና 20 ሜትር
ስልክ ቁጥር፡-0966 358 067 / 0976 471 975
ተስፋ የልማት ድርጅት