Your cart is currently empty!
ኢስት አፍሪካን ላየን ብራንድስ ማኑፋክቸሪንግስ አ.ማ. የተለያዩ ማሽኖችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Reporter(Oct 12, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
የጨረታ ማስታወቂያ
ኢስት አፍሪካን ላየን ብራንድስ ማኑፋክቸሪንግስ አ.ማ. በገቢው ውስጥ የሚገኙትን ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ማሽኖች በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
1.5-ቶን ቦይለር ጥገና
- ቦይለር ምርመራ እና ዝግጅት
- ቱቦ ሥራ
- የቱቦ መተካት ሥራ
- ቱቦ ማስፋፊያ ሥራ
- ተዛማጅ ሜካኒካል ሥራዎች እና ሙከራ
2. ለሳሙና ፓውደር ክላዲንግ ታወር ጥገና
- ታወር ዝግጅት እና የድዛይን መንደር ሥራ
- የኢንሱሌሽን ማስወገድ እና ጥራቱን ጠብቆ መተካት ወደነበረበት መመለስ ሥራ
- አስተማማኝ እና ከሎዝ ኢንቨሎፕ በማማው ዙሪያ ያሉትን የስቲም መስመሮች እና መቆጣጠሪያወች ማስተካከል
ተጫራቾች ለጨረታዉ ማስከበርያ የጠቅላላ የሥራውን ዋጋዉን ሁለት ፐርስንት (2%) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ የአካዉንት ስም ኢስት አፍሪካ ላየን ብራንድስ አ.ማ (East Africa lion Brands manufacturing S.C) ገቢ አድርገው ማቅረብ አሰባቸዉ። የጨረታ ማስከበርያዉ ላሸናፊዉ ለሚሰራው ሥራ ላይ ታሳቢ ሲደረግለት ለተሸናፊዉ ወድያዉ ይመለስለታል። ተጫራቾች የዘመኑን ግብር ከፍለው የታደሰ የንግድ ፍቃድና የግብር ክፍያ መለያ ቁጥር (ቲን ሰርተፍኬት) ማቅረብ የሚጠበቅባቸው ሲሆን ድርጅቱ ያዘጋጀውን የዋጋ ማቅረቢያ ቅፅ በስሙ ሳይገዛ የተወዳደረ ማንኛውም ተጫራች ከውድድሩ ውድቅ ይደረጋል። የጨረታ ሳጥኑ ማክሰኞ ጥቅምት 11፣ 2018 ዓ.ም ከቀኑ በ9፡00 ሰዓት ተዘገቶ በዚያኑ ቀን 9:15 ሰዓት ተጫራቾች ወደም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኢስት አፍሪካ ላየን ብራንድስ ማኒፋከቸሪንግ አክሲዮን ማህበር መሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ በግልፅ ይከፈታል እንዲሁም ተጫራቹ በራሱ ምርጫ ጨረታውን በሚከፍትበት ጊዜ ሳይገኝ ቢቀር የጨረታውን መከፈት አያስተጓጉልም።
መመዝገብያ
- ቢሾፍቱ በሚገኘው ፋብሪካችን በአካል በመቅረብ ለጨረታው የተዘጋጀው ሰነድ የማይመስስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመግዛት ጨረታውን መሳተፍ ይችላሉ።
- በተጠቀሱት ባንኮች በድርጅታችን ስም በማዘጋጀት ከዋጋ ማቅረቢያው ጋር አሽገው ማቅረብ ኖርባቸዋል።
- የዋጋ ማቅረቢያ ቅፅ (ሰነድ) እና የትከኒካል ሰነድ በሰም በታሸገ ፖስታ/ኢንቨሎፕ መቅረብ አለባቸው።
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሱ የመሰረዝ መብት አለው።
- ለበለጠ መረጃ በስ.ቁ፦ 0926260203 (ሙሃመድ) ወይም 096534500 (መሪሁን) መደወል ይችላሉ።
ድርጅቱ