Your cart is currently empty!
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የፅህፈት መሳሪዎችና የፅዳት ፅቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter(Oct 12, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የጽሕፈት መሳሪዎችና የፅዳት ዕቃዎች ግዢ ጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የፅህፈት መሳሪዎችና የፅዳት ፅቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
- ሀ. ሎት-1 የፅህፈት መሳሪዎች
- ለ. ሎት-2 የፅዳት ፅቃዎች
በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈስጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ከጨረታ ሰነዶችጋር በማያያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- በዘርፉ የተሰማሩ የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈስ ደም የ2017 ዓ.ም ንግድ ፍቃድ ያደሱ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ እና የግብር ወስያ ሰረትፍኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- አንዱ ተጫራች በሴሳው ተጫራቾ ዋጋ ላይ ተንተርሶ መጫረት ከጨረታው የሚያሳግድ ይሆናል።
- ተጫራቾች ከጨረታው በኃሳ የሚመስስ የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ ለሚጫረቱበት ጠቅላላ ዋጋ ሁለት በመቶ (2%) በCPO ወይም በባንክ ጋራንቲ አያይዞ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ከተጨማሪ እሴት ታክስ ጋር መሆኑን ወይም አለመሆኑን መግለፅ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾቾ ጨረታውን በረፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስራ አምስት (15) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ጨረታ ሰነዱን በጉርድ ሾላ ሳህሊተ ምህረት ቤተከርስቲያን ፊት ለፊት ድራርሞል አጠገብ ከሚገኘው ከኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በመገኘት መረጃ የያዘዉን የጨረታ ሰነድ በብር (800) ብር (ስምንት መቶ ብር) በመግዛት የጨረታ ሰነዳችሁን እስከ ጥቅምት 17-2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ስዚሁ በተዘጋዻው ሳጥን ዉስጥ “ማስገባት አለባቸው።
- ተጫራቾች የጨረታዉ አሸናፊ ባቀረባጩ ሰነድ መሰረት እቃዎቹን ሳያቀርብ ቢቀር ያስያዘው በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ድርጅቱ ገቢ ያደርጋል ወይም ተመሳሽ አይሆንም።
- ጨረታ ሰነዶችና ከጨረታ ጋር ተያያዥ የሆኑ ሰነዶች ማለትም ቴክኒካል ዋናውና ኮፒ ፣ ፋይናንሻል ዋናውና ኮፒ ዶከመንት በፖስታ በማሸግ ከጨረታ መዝጊያው ሰዓት በፊት ስዚህ በተዘጋጃዉ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማሰገባት አለበት።
- ጨረታው ጥቅምት 17-2018 ዓ.ም 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ 8፡30 በጉርድሾሳ በሚገኘው ሳህሊተምህረት ቤተ–ክርስቲያን ፊት ለፊት ድራር ሞል አጠገብ በሚገኘው የማህበሩ መሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል።
- አሸናፊው ተጫራች የጨረታጡ ሸሸነናፊ መሆኑ ከተገለፀለት ወይም የጨረታ ውጤት ከተስጠፈበት ቀን ጀምሮ የፅህፈት መሳሪዎች እና ፅዳት ዕቃዎች ከ7 ቀን ባልበለጠ ጊዜ ወይም በውሉ መሰረት ማቅረብ ይኖርበታል።
- ተጫራቾች ያሸነፉትን የፅህፈት ማሳሪዎች እና የፅዳት ፅቃዎች በድርጅቱ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ድረስ በማምጣት ማሰረከብ ይኖርባቸዋል።
- ድርጅቱ የተሻስ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
ተጫራቾች ስሰጨረታው ተጨማሪ ማብራሪያ ሲፈልጉ ከዚህ በታች በተጠቀሰው አድራሻ ስልክ በመደወል ማግኘት የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር
አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
ስልክ ቁጥር፡_ 011 515-0608
ፖስታ ሳጥን ቁጥር፣ 41076