Your cart is currently empty!
የኢትዮጵያ ጥራጥሬ ቅባት እህሎች እና ቅመማ ቅመም አዘጋጅቶ ላኪዎች ማኅበር የ2017ዓ.ም. የፋይናንስ ክንውን የሂሣብ ምርመራ ለማከናወን ይፈልጋል
Reporter(Oct 12, 2025)
ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.
የሂሣብ ምርመራ ጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ጥራጥሬ ቅባት እህሎች እና ቅመማ ቅመም አዘጋጅቶ ላኪዎች ማኅበር የ2017ዓ.ም. የፋይናንስ ክንውን የሂሣብ ምርመራ ለማከናወን ይፈልጋል።
በዚሁ መሠረት በሂሣብ ምርመራ መስክ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላችሁ፣ የዓመቱን ግብር ለመክፈላችሁ ማስረጃ ማቅረብ የምትችሉ ድርጅቶች በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን የጨረታ ሰነዶቻችሁን ከታች በተቀመጠው ኣድራሻ እስከ ጥቅምት 10 ቀን 2018 ዓ.ም. ከቀኑ 11፡00 ሰአት ድረስ ብቻ ለጽ/ቤቱ ገቢ እንድታደርጉ እናስታውቃለን።
አድራሻ፡- አክሱም ሆቴል አጠገብ፣ ርብቃ ህንጻ 7ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 703 ወይንም ዋሪት ሙሉጥላ ኢንተርናሽናል ህንጻ አራተኛ ፎቅ አዲስ አበባ፤
ስልክ ቁጥር፡- 0116623545 ወይንም 0911671621
የማህበሩ ጽ/ቤት