ደጃዝማች ዘርዓይ ድረስ አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ ግዥዎችን መፈጸም ይፈልጋል


Addis Lessan(Oct 11, 2025)

ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. 

ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
የግዥው መለያ ቁጥር 001/18

በልደታ ክፍለ ከተማ ትምህርት ፅ/ቤት ስር የሚገኘው የደጃ/ዘርዓይ ደረስ የመ/ደ/ ት/ቤት እና ጎላ ብርሃን አፀደ ህፃናት ት/ቤት በግልጽ ጨረታ ግዥዎችን መፈጸም ይፈልጋል

ሎት

 

የግዢ ዓይነት

 

የጨረታ ማስከበሪያ(CPO) የብር መጠን

 

1

የደንብ ልብሶች

 

3000

 

2

አላቂ የቢሮ ዕቃዎች

 

3000

 

3

የህትመት ዕቃዎች

 

2000

 

4

አላቂ የህክምና ዕቃዎች

 

2000

 

5

አላቂ የት/ ዕቃዎች

 

3000

 

6

አላቂ የፅዳት ዕቃዎች

 

3000

7

ልዩ ልዩ መሳሪያዎች

 

3000

8

ፕላንትና ማሽነሪ እና መሳሪያ ጥገና

 

2000

9

ለህንፃና ማሽነሪ እና መሳሪያ

 

3000

10

ለህንፃ ለቁሳቁስና ለተገጣጣሚ ዕቃዎች

 

3000

11

ለህንፃና፣ ቁሳቁስ ተገጣጣሚዎች ዕድሳት እና ጥገና

 

2000

12

ልዩ ልዩ

 

1000

የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ ላይ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ በዚህ ዘርፍ የተሰማራቹ ድርጅቶች በጨረታው እንድትሳተፉ እየጋበዝን፡፡

ለጨረታው የሚያስፈልጉ መስፈርቶች

1. የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው የዘመኑን ግብር የከፈለ እና የዕቃ አቅራቢዎች የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያለው እና የቫ ተመዝጋቢ የሆነ።

2. ተጫራቾች በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ከጨረታው ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው

3. ተጫራቾች ጨረታው በአዲስ ልሳን ጋዜጣ ከወጣበት እለት አንስቶ በተከታታይ 10 የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል ከት/ቤቱ ፋይናንስ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡

4. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በታሸገ ኢንፈሎፕ ማስታወቂያው ከወጣበት እለት ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት በት/ቤቱ ፋይናንስ ክፍል ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

5. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ11ኛው ቀን በ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በእለቱ 4፡30 ሰዓት በት/ቤቱ አዳራሽ ይከፈታል፡፡ የመከፈቻ ቀኑ ቅዳሜና እሁድ ወይም የበአል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ታሽጎ ይከፈታል፡፡

6. ተጫራቾች የጨረታ ሳጥን ከመከፈቱ በፊት ለተወዳደሩባቸው ናሙና (sample) ማቅረብ የሚኖርባቸው ሲሆን የተሟላ የፍላጎት መግለጫ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል

7. ተጨራቾች የሚወዳደሩባቸውን እቃዎች ለእያንዳንዱ ከቫት ጋር ያለውን ጥቅል ዋጋ ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል፡፡

8. የዘገየ ጨረታና በጨረታ መክፈቻ ላይ ያልተነበበ ተቀባይነት የለውም

9. አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ግዥ ፈፃሚው መስሪያ ቤት ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል

10. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኝ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- ከተክልሃይማት አደባባይ ወደ ቴድሮዎስ አደባባይ ወደ ሚወስደው መንገድ ደቀ ማሐሪ ሆቴል ፊት ለፊት ስልክ ቁጥር 011 111 8126/011 862 5607

ደጃች ዘርዓይ ድረስ አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት