ፀደይ ባንክ አ.ማ ህንፃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል


Reporter(Oct 12, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የህንፃ ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያ

ፀደይ ባንክ አ.ማ በአዲስ አበባ ከተማ ልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07(ሰንጋተራ አካባቢ) ባስገነባው 4B+G+M+25 ህንጻ ውስጥ ከምድር ውል ለምሮ አስከ 6 ፎቅ ለንግድ ስራ (ለሱቅ፤ ለሬስቶራንት ለፋርማሲ ለሜዲካል ሴንተር ለውበት ሳሎን ካፌ ሱፐር ማርኬት ሾዉ ዲስፕለይ ሩም ወዘተ) አገልግሎት የተዘጋጁ ክፍሎችን ቀደም ብሎ በውባ ጨረታ ያልተከራዩትን ክፍሎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

በመሆኑም፡

1. ተጫራቾች የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር/ ፀደይ ባንክ ለገሀር ትርፍ ወይም በማንኛውም የፀደይ ባንክ ቅርንጫፍ በመክፈል የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጥቅምት 26 ቀን 2018 . ጨረታው እስከሚዘጋበት ድርስ መ/ቤቱ በመቅረብ ዘውትር በስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ 200 እስከ 1100 ሰዓት እና ቅዳሜ እስከ 6 ሰንጋተራ በሚገኘዉ ፀደይ ባንክ አማ ዋና መቤት 16 ፎቅ ግዢ ክፍል መውሰድ ይችላሉ። ጨረታው የሚከፈትበት ቦታና ሰዓት ሰንጋተራ አካባቢ በሚገኘዉ በደይ ባንክ አማ ዋና መ/ቤት 16 ፎቅ ሲሆን የጨረታው መዝጊያ ቀን ጥቅምት 26 ቀን 2015 . ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ሲሆን የጨረታ መክፈቻ በተመሳሳይ ቀን ጥቅምት 26 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት ላይ ይሆናል።

2. ተጫራቾች ከአንድ በላይ በሆኑ ክፍሎች መሳተፍ ይችላሉ። ሆኖም የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚወዳደሩበትን ክፍሎች ካራ ሜትር ጠቅላላ የሶስት ወር የቅድሚያ ክፍያ የክራይ ዋጋ መነሻ በማድረግ 2 ወይም የጠቅላላ ዋጋው 2% ከብር 500,000.00 የሚበልጥ ከሆነ ብር 500,000.00 / በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ትእዛዝ (..) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ቢድ ቦንድ) በፀደይ ባንክ ኢማ ስም ማስያዝ አለባቸው

3. ተጫራቾች ነጋዴዎች ከሆኑ የታደሰ እና አግባብነት ያለው የንግድ ስራ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ እንዲሁም ለትርፍ ያልተቋቋሙ ድርጅቶች ከሆነ የታደሰ የምዝገባ ሰነድ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::

4. ተጫራጮች ህንጻዉን (ክፍሉን ለምን ዓላማ እንደሚከራዩት መግለጽ አለባቸዉ።

5. ተጫራቾች ለኪራይ የቀረቡ ክፍሎችን በተዘጋጀዉ የዋጋ ማቅረቢያ ሰንጠረዥ ላይ በተገለፀዉ ቦታ ከጥቅምት 3 ቀን 2018 ዓም ጀምሮ እስከ ጥቅምት 26 ቀን 2018 . ድረስ በስራ ቀን እና ሰዓት አዲስ አበባ ህንፃው ባለበት ቦታ በመገኘት ማየት ይችላሉ።

6 የጨረታው አሸናፊ የሚሆነዉ ለክፍሎች በተሰጣቸው መለያ ቁጥር መሰረት በሜትር ካሬ ከፍተኛ ዋጋ የቀረበ ተጫራች ይሆናል።

7. ተጫራቾች በፖስታቸዉ ላይ ስም፤ ፊርማና ስልክ ቁጥር መፃፍ አለባቸዉ።

8 ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0918 78 21 88 /0911383713 በመደወል ማግኘት ይችላሉ

2. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡አዲስ አበባ ከተማ ሰንጋተራ አካባቢ በሚገኘው የባንኩ ዋና መቤት ህንጻ 16 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 09

ፀደይ ባንክ አማ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *