ለሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ ሞቲቴ ፉራ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2018 በጀት አመት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ እቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Oct 14, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የጨረታ ማስታወቂያ

ለሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ ሞቲቴ ፉራ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል 2018 በጀት አመት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ እቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚህ መሰረት

  • ሎት 1 – ብራቶሪ ሪኤጀንት እና የህክምና መገልገያ
  • 2 – የህክምና ኦክስጂን
  • 3 – Refreshment አገልሎት
  • ሎት 4 – የደንብ ልብስ
  • 5-የህክምና መገልገያ ማሽኖች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም

1. ተጫራቾች በመስኩ 2017 . የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው እንዲሁም የዘመኑ ግብር የከፈሉ እና ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡

2. የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ሰርተፍኬት እና የታክስ ከፋይነት ቲን ቁጥር ሊኖራቸው ይገባል፡፡

3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቁጥር 1000372939398 በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰአት ሞቲቴ ፍራ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በፈለቀች ሆቴል በኮብልስቶን ገባ ብሎ በሚገኘው ሆስፒታል 3 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 42 ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) የሥራ ቀናት እሁድ እና ቅዳሜን ሳይጨምር ከጠዋቱ 230 እስከ 1130 ሰዓት ከምሳ ሰዓት ውጪ ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡

4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪ ከሎት 1 እስከ ሎት 5 ላለው ብር 20,000 (ሃያ ሺህ ብር) ሕጋዊ ከሆነው በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ በጥሬ ማስያዝ ግዴታ አለባቸው፡፡

5. ተወዳዳሪዎች የሚያቀረቡትን ሰንድ ዋናውና (ፋይናንሻል) እና ፎቶ ኮፒ (ቴክኒካል) ሰነዶቹን ለየብቻ ታሽጎ በፖስታ በማሸግ ከላይ በተጠቀሰው ቀን እና ቢሮ ለዚህ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል፡፡

6. ጨረታውን የሚከፈተው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 11ኛው ቀን ከቀኑ 830 ሰዓት ታሽጎ በእለቱ 900 ሰዓት ይከፈታል፡፡ ይህ ቀን ቅዳሜ ወይም እሁድ ከሆነ ቀጥሎ ባለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት የሚታሸግና የሚከፈትበት ቀን ይሆናል፡፡ በዓል ከሆነ ደግሞ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ጨረታው ይከፈታል፡፡

7. የጨረታ አሸናፊ የሆነው አቅራቢ ድርጅት እቃዎችን በራሱ ትራንስፖርት ሆስፒታል ድረስ በማምጣት የማቅረብ ግዴታ አለበት።

8. ሆስፒታሉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለ መረጃ በስልክ 046 220 0046 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

ሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ ሞቲቴ ፉራ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል