በአብክመ ሰሜን ሸዋ ዞን የደብረሲና ከተማ አስተዳደር ገንዘብ/ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል


Addis Zemen(Oct 13, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር

ግዥ /ንብ/አስ/01/2018

በአብክመ ሰሜን ሸዋ ዞን የደብረሲና ከተማ አስተዳደር ገንዘብ//ቤት 2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት በከተማው ውስጥ ላሉ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች በየሎቱ የተጠቀሱትን እቃዎች ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል።

  • ሎት1.የተለያዩ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች እና አነስተኛ የቢሮ እቃዎች ግዥ
  • ሎት 2.ብትን ጨርቅ ግዥ
  • ሎት 3. የተዘጋጁ አልባሳት
  • ሎት 4.የተለያዩ የወንድና የሴት ጫማዎች
  • ሎት 5.የተለያዩ የጽዳት እቃዎች
  • ሎት 6 የተለያዩ ኮምፒውተር እና ተዛማጅ እቃዎች ግዥ

ስለዚህ፡

  1. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዝርዝር ጉዳይ የያዘ የእያንዳዱን የጨረታ ሰነድ ከሎት1 እስከ ሎት 6 የማይመለስ በብር 500.00 ብር ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ብቻ ዘወትር በስራ ሰዓት /ሲና ከተማ አስተዳደር ገንዘብ//ቤት ቀርበው በመግዛት መወዳደር ይችላሉ።
  2. ተጫራቾች ከሎት 1 እስከ ሎት 6 ያሉትን ሰነዶች በእያንዳዱ የዋጋ ዝርዝር ማቅረቢያ ሰንጠረዥ ውስጥ ነጠላ ዋጋ እና ጠቅላላ ዋጋውን ስርዝ ድልዝ ሳይኖረው በጥንቃቄ በመሙላት የድርጅቱን ማህተም ስም ፊርማ እና አድራሻ ስልክ ቁጥር በማስፈር ኦርጅናል የመጫረቻ ሰነድ በፖስታ አሽገው /ሲና ከተማ አስተዳደር/ ገንዘብ//ቤት ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል።
  3. ተጫራቾች ከሎት 1 እስከ ሎት 6 ያሉትን ሰነዶች በእያንዳዱ የዋጋ ዝርዝር ማቅረቢያ ሰንጠረዥ ውስጥ ነጠላ ዋጋ እና ጠቅላላ ዋጋውን ስርዝ ድልዝ ሳይኖረው በጥንቃቄ በመሙላት የድርጅቱን ማህተም ስም፤ ፊርማ እና አድራሻ ስልክ ቁጥር በማስፈር ኦርጅናል የመጫረቻ ሰነድ በፖስታ አሽገው የጨረታ ሳጥኑ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት 16ተኛው ቀን ከጠዋቱ 430 ሰዓት ላይ ይታሸጋል. በዚሁ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ተወካዮች በተገኙበት ወይም ባልተገኙበት ከጠዋቱ 445 ሰዓት ጀምሮ ደብረሲና ከተማ አስተዳደር/ገንዘብ//ቤት ይከፈታል። ቀኖቹ ቅዳሜና እሁድ ወይም በዓል ቀን ከሆነ በቀጣይ የስራ ቀን ከጠዋቱ 430 ሰዓት ላይ ይታሸግና 445 ይከፈታል።
  4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከተፈቀደላቸው ከታወቁ ባንኮች የሚሰጥ እንደ ተጫራቾች ምርጫ ../CPO/ ወይንም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም ለመስሪያ ቤቱ ዋና ገንዘብ ያዥ በመሂ1 በጥሬ ገንዘብ በምትወዳደሩበት ጋር በማሸግ ማስያዝ ዘርፍ (ሎት) 2% ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ከጨረታ ሰነዱ ይጠበቅባችኋል።
  5. . 4 ላይ የተገለፀውን ያላሟላ ተጫራች ከውድድር ውጪ ይሆናል።
  6. መስሪያቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  7. ለበለጠ ማብራሪያ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ከተያዘው የተጫራቾች መመሪያ በማንበብ መረዳት ይችላሉ።
  8. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 680 1206 ደውለው ይጠይቁ።

በአብክመ በሰሜን ሸዋ ዞን የደብረሲና ከተማ አስተዳደር ገንዘብ /ቤት