Your cart is currently empty!
ቪዥን ፈንድ ማይከሮ ፋይናንስ አ.ማ. ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
Addis Zemen(Oct 13, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
በድጋሚ የወጣ የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ
ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይከሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የዋሱ ስም |
ብድር የወሰዱበት ቅርንጫፍ |
የሚሸጠው ንብረት |
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ |
የንብረቱ ዓይነት
|
የንብረቱ መግለጫ
|
የጨረታው መነሻ ዋጋ
|
የጨረታ ሽያጭ ቀን |
ሰዓት
|
|
|
አቶ ሂርጳ ገመቹ |
ወ/ሮ ደራርቱ በቀለ |
አምቦ ቅርንጫፍ
|
ቤት
|
አምቦ ከተማ ቀበሌ ኪሶሴ ኢዶሊበን |
ቤት
|
የካርታ ቁ WLB-MA/4171/015 ካሬ 200
|
1,685.164.00 አንድ ሚሊዮን ስድስት መቶ ሰማኒያ አምሰት ሺህ አንድ መቶ ስልሳ አራት |
ህዳር 4 ቀን 2018
|
4:00
|
- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ 1/4ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ በማስያዝ መጫረት ይችላል።
- አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም።
- ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይከሮ ፋይናንስ አምቦ ቅርንጫፍ አማካኝነት ጽ ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የሥራ ቀናት እና የጨረታው ቀን በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል።
- በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል።
- ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ: በስልክ ቁጥሮች 09 10 58 00 75 መደወል ይችላሉ።
ቪዠን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ