ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል


Addis Zemen(Oct 13, 2025)

 Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

ሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ

ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አማ የወሰዱትን ብድር ባለመከፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል።

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

የዋሱ ስም

ብድር የወሰዱበት ቅርንጫፍ

የሚሸጠው ንብረት

 

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ

የንብረቱ ዓይነት

 

ካርታ ቁ እና የቦታ ስፋት

የጨረታው መነሻ ዋጋ

 

የጨረታ ሽያጭ ቀን

 

ሰዓት

 

1

ወ/ሮ መሰረት አየለ

አቶ ወንድማገኝ ዳዩ

ሀዋሳ ቅርንጫፍ

 

ቤት

ሀዋሳ ከተማ ቱላ ከከተማ ዳቶ ቀበሌ

ቤት

የካርታ ቁጥር 3046 የቦታው ስፋት በካሬ 200

2,500,000 (ሁለት ሚሊዮን አምስት መቶ ሺህ ብር ብቻ )

 

ህዳር 8 ቀን  2018

 

4:00

 

2

ወ/ሮ ትዕግስት ፍሰሃ

አቶ ፍውዛል ቢላል

ሀዋሳ ቅርንጫፍ

 

ቤት

ሀዋሳ ከተማ አዲስ ከተማ ክ/ከተማ ደካ ቀበሌ

ቤት

ካርታ ቁጥር 3175 የቦታው ስፉት በካሬ 260

2,000,000 (ሁለት ሚሊዮን ብር  ብቻ )

 

ህዳር 8 ቀን  2018

4:00

 

 

  1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ 1/4 ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ከፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል።
  2. አሸናፈው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም።
  3. ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይከሮ ፋይናንስ ሀዋሳ ቅርንጫፍ አማካኝነት ጽ/ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የሥራ ቀናት እና የጨረታው ቀን በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል፡፡
  4. በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል።
  5. ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ:- መረጃ በስልክ ቁጥሮች 09-10-37-03-13/ 09 29 49 00 43 መደወል ይችላሉ።

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *