ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል


Addis Zemen(Oct 13, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

  በድጋሚ የወጣ የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ

ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል።

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

የዋሱ ስም

ብድር የወሰዱበት ቅርንጫፍ 

የሚሸጠው ንብረት

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ

የንብረቱ

ዓይነት

 

ካርታ ቁ እና የቦታ ስፋት

 

የጨረታው መነሻ ዋጋ

 

የጨረታ ሽያጭ ቀን

ሰዓት

 

1

አቶ ሚሊዮን ዋካኔ

1ኛወ/ሮ አልማዝ አሸናፊ

2ኛወ/ሪት ውብአለም በቀለ

3ኛ አቶ በላይ በቀለ

ሀዋሳ ቅርንጫፍ

ቤት

ሀዋሳ አ/ከተማ ቀበሌ ዳካ

 

ቤት

ካርታ ቁጥር 0064 የቦታው ስፋት በካሬ 256.1

3,000,000 (ሦስት ሚሊዮን ብር)

 

ህዳር 08ቀን 2018

 

4:00

 

 

  1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ ¼ ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል።
  2. አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም።
  3. ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ሀዋሳ ቅርንጫፍ አማካኝነት ጽ/ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የሥራ ቀናት እና የጨረታው ቀን በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል።
  4. በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል።
  5. ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ

በስልክ ቁጥሮች 09 22 14 21 10/ 09 11 55 51 96 መደወል ይችላሉ።

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *