Your cart is currently empty!
የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ዲሪ ማሻ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ለሚያከናውነው የመንገድ ግንባታ ስራ የተለያዩ መሳሪያዎችን በቁርጥ ዋጋ ግልፅ ጨረታ መከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 13, 2025)
ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.
የጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ዲሪ ማሻ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ለሚያከናውነው የመንገድ ግንባታ ስራ የተለያዩ መሳሪያዎችን በቁርጥ ዋጋ በድጋሚ የወጣ በጨረታ ቁጥር ዲ/ማ/መ/ግ/ፕ ጨ-005 አወዳድሮ ለመከራየት ስለፈለገ ከታች የተዘረዘሩትን ግልፅ ጨረታ መከራየት ይፈልጋል፡፡
| ተ/ቁ 
 | የተሸከርካሪው አይነት | የተሸከርካሪው አቅም | ብዛት 
 | ዋጋ ተ.ጨ.እሴታክስና ነዳጅ ጨምሮ በሰዓት | የስሪት ዘመናቸው እ.ኤ.አ | 
| 1 | ቼን ኤክስካቫተር ባለ ጃክ ሀመር | ≥170 HP 
 | 3 | 6,923.45 
 | 
 
 
 
 
 
 ከ 2007 ጀምሮ 
 | 
| 2 | ቼን ኤክስካቫተር ባለ አካፋ | የአካፋ መጠን ≥1.3 M3 | 5 | 5,471.62 
 | |
| 3 | ኤክስካቫተር ባለጎማ | የአካፋ መጠን ≥1 M3 | 2 | 5,817.88 
 | |
| 4 | ሎደር 
 | የአካፋ መጠን >2.75M3 | 4 | 3,321.01 
 | |
| 5 | ግሬደር (Grader) 
 | ≥ 165 HP 
 | 4 | 4,394.80 
 | |
| 6 | ሮለር 
 | ≥ 14 Ton 
 | 4 | 2,967.10 
 | |
| 7 | ዶዘር (Dozer) 
 | HP> 285 | 5 | 8,324.11 | |
| 8 | (የውሃ ቦቴ)Water Truck ≥ 13000 ሊትር 
 | Automatic or | 4 | 2,848.73 | 
 ከ 2000 ጀምሮ 
 | 
| Manual Spraying /Sprinkling | 4 | 2,456.75 
 | 
| ተ/ቁ 
 | የተሸከርካሪው አይነት 
 | የተሸከርካሪው አቅም 
 | የስሪት ዘመናቸው እ.ኤ.አ 
 | ብዛት 
 | የኪራይ ዋጋ በኪሎ ሜትር ተ.ጨ.እሴታክስ እና ነዳጅ ጨምሮ | ||
| ኪሜ 
 | የኪራይ ዋጋ 
 | አስፋልት ሚከስ ሲጭን | |||||
| 9 | ገልባጭ መኪና (Dump Truck) 
 | ≥16 M3 | ከ 2007 ጀምሮ | 35 | ከ 0– 5 ኪ.ሜ | 34.81 | 36.77 | 
| ከ 5– 10 ኪ.ሜ | 33.37 | 34.44 | |||||
| ከ 10– 50 ኪ.ሜ | 31.82 | 32.67 | |||||
| ከ 50– 100 ኪ.ሜ | 28.57 | 29.46 | |||||
| ከ 100 ኪ.ሜ በላይ | 25.80 
 | 28.27 
 | |||||
በዚህ ጨረታ ለመወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች ያለውን ሁኔታ በሟሟላት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን ያሳውቃል።
1. በ 2017 ዓ.ም ለዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ስራ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ የአቅራቢነት ምዝገባ፣ እና ከገቢ ግብር እዳ ነጻ ማስረጃ ጨረታው እስከሚገባበት ቀን የሚያገለግል ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
2. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን መሳሪዎች በመግለጽ የቁርጥ ዋጋ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለማከራየት ተዛማጅ ማስረጃቸውን ሁሉንም ኮፒ በማድረግ እንድትሳተፉ ዲሪ-ማሻ መንገድ ፕሮጀክት የግዥ አቅርቦት እና ንብረት አስተዳደር ቡድን መሪ ቢሮ ገቢ የሚያደርጉበት የመጨረሻ ቀን ጥቅምት 20 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ ነው።
3. ተጫራቾች አላስፈላጊ ድርጊት ላለመፈፀም ቃል የሚገቡበት ቅጽ ሞልተውና ፈርመው ከመወዳደሪያ ሰነዶቻቸው ጋር ለማቅረብ ፈቃደኛ መሆን አለባቸው፡፡
4. መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ስልክ ቁጥር፡-09-10-00-90-79
የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ዲሪ-ማሻ መንገድ ፕሮጀክት የግዥ አቅርቦት እና ንብረት አስተዳደር ቡድን መሪ ቢሮ
ዲሪ-ማሻ