የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮተቤ ብረታ ብረት ፋብሪካ ፊት ለፊት ለሚገኘው ዋናው መ/ቤት፤ ሜክሲኮ እና ለገሃር አካባቢ ለሚገኙ ግቢዎች የሦስተኛ ወገን የጥበቃ አገልግሎት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ፣ ፍቃድ እና ልምድ ካላቸው ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መፈፀም ይፈልጋል


Addis Zemen(Oct 14, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር

EEP/NP/NCB/06/2018

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮተቤ ብረታ ብረት ፋብሪካ ፊት ለፊት ለሚገኘው ዋናው መ/ቤት፤ ሜክሲኮ እና ለገሃር አካባቢ ለሚገኙ ግቢዎች የሦስተኛ ወገን የጥበቃ አገልግሎት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ፣ ፍቃድ እና ልምድ ካላቸው ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መፈፀም ይፈልጋል።

ስለሆነም ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መወዳደር ይችላሉ።

1. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩና አግባብነት ያለው የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ በግዥ ኤጀንሲ የአቅራቢዎች ዝርዝር ድህረ ገፅ (e-GP ላይ የተመዘገቡ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ መሆን አለባቸው።

2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ለመግዛት በሚመጡበት ጊዜ የጨረታ ሰነድ እንዲሸጥላቸው የጨረታ መለያ ቁጥሩን እና የግዥውን ዓይነት በመግለጽ፣ በሚመለከተው ኃላፊ የተፈረመ እና የድርጅቱ ማኅተም ተደርጎበት ወጪ የሆነ ደብዳቤ ማቅረብ አለባቸው።

3. በዚህ ጨረታ ለመሳተፍ ከላይ የተዘረዘሩትን ማስረጃዎች በማያያዝ መወዳደር የሚችሉ ሲሆን ዝርዝር ሁኔታው በጨረታ ሰነዱ ውስጥ ይገኛል።

4. ተጫራቾች ማስታወቂያው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ቀንና ሰዓት ኮተቤ ብረታ ብረት ፊት ለፊት በሚገኘው ዋናው /ቤት ሕንፃ ቁጥር-11 1 ፎቅ በሚገኘው ገንዘብ ተቀባይ ቢሮ የማይመለስ ብር 1,000.00 (አንድ ) በመክፈል እና የጨረታ ሰነዱን ሕንፃ ቁጥር-9 1 ፎቅ ግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 201 በመምጣት መውሰድ ይችላሉ።

5. ተጫራቾች ከዚህ በታች የተመለከቱትን የጥበቃ አገልግሎት ግዥ የቴክኒካል እና ፋይናንሻል ሰነዳቸውን ለየብቻው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ቁጥር EEP/NP/NCB/06/2018 የቴክኒካል እና ፋይናንሻል ሰነድ የሚል ምልክት በማድረግ ከታች በተቀመጠው ሰንጠረዥ መሠረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

No.

የግዥው ዓይነት/Description:

የሰው ብዛት

የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ

የጨረታው መዝጊያ

ቀንና ሰዓት

የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት

1

የጥበቃ አልግሎት ግዥ

125

ብር 170,000.00/ አንድ መቶ ሰባ ሺህ/

ጥቅምት 18 ቀን 2018 . ከቀኑ 800 ሰዓት

ጥቅምት 18 ቀን 2018 . ከቀኑ 830 ሰዓት

6. ተጫራቾች ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 011-558-06-27 መደወል ይችላሉ

7. ገዥው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመረዝ መብቱ የጠበቀ ነው።

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *