Your cart is currently empty!
ጫዝማ አሰል ሪል እስቴት አክሲዮን ማህበር ዊንጌት ዙሪያ በሚያስገነባው 2B+G+12 አፓርትመንት በመስራት ላይ ሲሆን አክሲዮን ማህበሩ ከ2018 ዓ.ም. እስከ 2020 ዓ.ም. በጀት አመት ድረስ የ3 ዓመት) የአክሲዮን ማህበሩ ሂሳብ ለማስመርመር እና ለጠቅላላ ጉባኤው የሂሳብ ሪፖርት የሚያቀርቡ የውጭ ኦዲተሮች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 13, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
የኦዲት አገልግሎት የጨረታ ማስታወቂያ
ጫዝማ አሰል ሪል እስቴት አክሲዮን ማህበር ዊንጌት ዙሪያ በሚያስገነባው 2B+G+12 አፓርትመንት በመስራት ላይ ሲሆን አክሲዮን ማህበሩ ከ2018 ዓም እስከ 2020 ዓ.ም በጀት አመት ድረስ የ3 ዓመት) የአክሲዮን ማህበሩ ሂሳብ ለማስመርመር እና ለጠቅላላ ጉባኤው የሂሳብ ሪፖርት የሚያቀርቡ የውጭ ኦዲተሮች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መስፈርት የምታሟሉ ተጫራቾች በሙሉ መወደደር ትችላላችሁ።
- የኦዲት ስራ ወይም ተያያዥ ባላቸው ዘርፎች በ2017 ዓ.ም የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላችሁ እና ለሚከፈሉ ክፍያ ህጋዊ ደረሰኝ መስጠት የሚችል
- የቫት ተመዝጋቢ የሆናችሁ እና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር በጣት አሻራ ላይ የተመሰረተ እና የተረጋገጠ መረጃ ማቅረብ የሚችል
- ከኢትዮጵያ ሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ certificate of competency from Accounting & Auditing board of Ethiopian)
- በአክሲዮን ማህበር ወይም በሪል እስቴት ዘርፍ የኦዲት ሰራ የሰራና በኦዲት ስራ አራት(4) አመትና ከዚያ በላይ የስራና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 5000 ብር( አምስት ሺ ብር) CPO ወይም ከመድን ድርጅቶች የሚቀርብ ዋስትና በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ ለ90 ቀናት ፀንቶ የሚቆይ ቦንድ
- በጨረታው መወዳደር ሚፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ አንድ(1) ኦርጅናል እና ሁለት(2) ፎቶ ኮፒ ለፋናንሽያልና ለቴክኒካል CPO ከኦርጅናል ሰነድ ጋር በማካተት በግልጽ በሚነበብ በእናት ፖስታ በማሸግ የፋናንሽያሉ ኦርጅናልና ኮፒ በመለየት ጨረታው ከታወጀበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 7 ቀናት አየር ላይ ውሎ በ7ኛው ቀን 8:00 ታሽጎ በዛው ቀን 8:30 የጨረታ ኮሚቴዎችና የተጫራች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- የጨረታው መሙያ ስነድ ከታች በተጠቀው አድራሻ ቢሮ መጥታቹ መውሰድ ትችላላችሁ።
ማሳሰቢያ፡- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
- ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ጨረታው በሚከፈትበት ሰዓት ባይገኙም ጨረታው ካለመክፈት አያግድም።
- ተጫራች ዋጋ ስትሞሉ ቫት ባካተተ ሁኔታ መሙላት ይኖርባቹኋል ካልሆነ ቫት እንደተካተተ ተደርጎ ይወስዳል።
አድራሻ፡- አዲስ አበባ በተለምዶ ዊንጌት አደባባይ ወደ አዲሱ ገበያ በሚወስደው አስፋልት
መንገድ በኩል ፒስላንዶ ሪል እስቴት 1ኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 103A ለበለጠ መረጃ፡- 09-12-47-4402 // 09-10-56-45-75
ጫዝማ አሰል ሪል እስቴት አክሲዮን ማህበር