Your cart is currently empty!
ፊንጫኣ ስኳር ፋብርካ የተለያዩ ዕቃዎች እና ማሽነሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 13, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር OT/02/2018
ፊንጫኣ ስኳር ፋብርካ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ ዕቃዎች እና ማሽነሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
| Lot | Description | 
| Lot-1 | Different Types of Protective Device (PR-No. 43686) | 
| Lot-2 | Different Types of Cleaning Materials (PR-No. 43694) | 
| Lot-3 | Purchase of One unit of Wheel Loader Excavator (PR-No. 45705) Lot-4 | Purchase of One unit of 200-220Hp Wheel Loader (PR-No. 45706) | 
| Lot-5 | Purchase of One unit of 200-220Hp Cane Stacker (PR-No. 45707) | 
| Lot-6 | Purchase of >380Hp Truck Tractor with 45 Ton 3-Axle Lowbed Semi Trailer (PR-No. 45708) | 
| Lot-7 | Different Types of Tyre and Inner Tube (PR-No. 45709) | 
1. ስለዚህ በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው ድርጅቶች ጨረታውን ለመግዛት ማመልከቻ፣ የታደሰ የንግድ ፍቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት እና የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፍኬት በማቅረብ እና ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ) በመክፈል ለዚሁ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከሚከተለው አድራሻ በመግዛት በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።
ፊንጫኣ ስኳር ፋብርካ
ግዥ ቡድን
ሜክስኮ፣ ፊሊፕስ ሕንፃ ቢሮ ቁጥር 209
የስልክ ቁጥር 011-551-25-47
የፋክስ ቁጥር 011-551-29-11
2. ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ሰነድ ጋር በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት፣ የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፍኬት እና ለጨረታ ማስከበሪያ በጨረታ ሰነድ ውስጥ የተገለጸውን የገንዘብ መጠን በሲፒ.ኦ ማቅረብ አለባቸው።
3. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሰነድ በታሸገ ኤንቭሎፕ በማድረግ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15ኛው ተከታታይ ቀናት ከቀኑ 8፡00 ሰዓት በፊት ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
4. ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 8፡15 ሰዓት ላይ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ቢሮ ቁጥር 205 ውስጥ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ነገር ግን ቀኑ የሥራ ቀን ካልሆነ የማስገቢያውም ሆነ የመክፈቻ ሥነ ስርዓት በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል።
5. ፊንጫኣ ስኳር ፋብርካ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፍል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ፊንጫኣ ስኳር ፋብርካ