Your cart is currently empty!
በገቢዎች ሚኒስቴር የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ማስተካከያ አውጥቷል
Addis Zemen(Oct 15, 2025)
ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.
ማረሚያ
እሁድ ጥቅምት 2 ቀን 2018 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገጽ 24 ላይ በገቢዎች ሚኒስቴር የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተሽከርካሪ መኪና እና ሞተር ሳይክሎች መለዋወጫ እቃዎች ማስታወቂያ የጨረታ ማስከበሪያ 500.00የተባለው በስህተት ሲሆን 50,000.00 በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው በሚል የታረመ መሆኑን እንገልፃለን።
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tender.2merkato.com/tenders/68ecbf400a538a5c3a000001