ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል


Addis Zemen(Oct 15, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ

ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል።

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

የዋሱ ስም

ብድር የወሰዱበት ቅርጫፍ

የሚሸጠው ንብረት

 

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ

የንብረቱ ዓይነት

ካርታ ቁጥር የቦታ ስፋት

የጨረታው መነሻ ዋጋ

 

የጨረታ ሽያጭ ቀን

ሰዓት

1

አቶ ክሩበል ደረጄ

ወ/ሮ አበባየሁ አሸብር

ኮተቤ ቅርንጫፍ

ቤት

ሱሉልታ ቀበሌ 01

ቤት

ካርታ ቁጥር SUL/6236/2000 የቦታ ስፋት በካሬ 200

265,000 (ሁለት መቶ ስልሳ አምስት ሺህ ብር)

ህዳር 10 /2018 ዓ.ም.

4፡00

2

አቶ አዳነ ገመቹ

ወ/ሮ መልካም ተፈሪ

ኮተቤ ቅርንጫፍ

ቤት

አ/አበባ ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 10

ቤት

የይዞታ መለያ ቁጥር AA000061007291270428 የቦታ ስፋት 45.91

1,444,000 (አንድ ሚሊዮን አራት መቶ አርባ አራት ሺህ ብር)

ህዳር 10 /2018 ዓ.ም.

4፡00

3

አቶ ተክሉ ኤጄርሳ

ወ/ሮ ሙሉእመቤት ገዛህኝ

ኮተቤ ቅርንጫፍ

ቤት

በሸገር ከተማ ለገጣፎ  ለገዳዲ ክ/ከተማ

ቤት

ካርታ ቁጥር L/X/L/D/19579/04 የቦታ ስፋት 140

 

140,000 (አንድ መቶ አርባ ሺህ ብር)

ህዳር 10 /2018 ዓ.ም.

4፡00

 

  1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ 1/4ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል።
  2. አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መከፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈለ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም።
  3. ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይከሮ ፋይናንስ ኮተቤ ቅርንጫፍ አማካኝነት /ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና የጨረታው ቀን በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል።
  4. በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል።
  5. ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥሮች 0913542597/0913032198 መደወል ይችላሉ።

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ .ማ.


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *