የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ ለአራንጓዴ አሻራ ፕሮግራም ማስፈፀሚያ እና በካልም ፕሮጀክት ድጋፍ ለሚደረግላቸው ችግኝ ጣቢያዎች አገልግሎት የሚውሉ ፖሊ ባግ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Oct 15, 2025)

ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. 

ፖሊ ባግ ለመግዛት የወጣ  ጨረታ
ማስታወቂያ ቁጥር7 023 /18

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ ለአራንጓዴ አሻራ ፕሮግራም ማስፈፀሚያ እና በካልም ፕሮጀክት ድጋፍ ለሚደረግላቸው ችግኝ ጣቢያዎች አገልግሎት የሚውሉ ፖሊባግ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

.

 

የዕቃዉ/አገልግሎቱ ዓይነት

መለኪያ

 

ብዛት

 

የጨረታ ማስከበሪያ

የሚታሸግበት ሰዓት

የሚከፈትበት ሰዓት

መክፈቻ ቀን

1

ፖሊ ባግ ባለ 10 / ነጭ

በኪ

 

4500

 

35,000

9:00

 

9:05

 

 

2

ፖሊባግ ባለ 20 / ጥቁር

በኪ

 

1500

 

ግ/ከፋይነት መለያ ቁጥር፣ በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ ስለመመዝገባቸውና የቫት መዝጋቢነት ማስረጃዎች ያላቸውና የሚያቀርቡ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።

  • ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ለ60 ቀናት የፀና መሆን ይኖርበታል።
  • በተጫራቾች የሚቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንከ ዋስትና ያስያዙበትን ማቅረብ አለባቸው።
  • ተጫራቾች በቢሮዉ የተዘጋጀዉን መደበኛ የጨረታ ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን 05/02/2018 ዓ.ም 9፡00 ሰዓት የማይመለስ ብር 200 ለሰነዱ በመክፈል ዱራሜ ከተማ በሚገኘው የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 003 መውሰድ ይችላሉ።
  • ተጫራቾች የመጫረቻ ሠነድ ኘሮፎርማ/ በመሙላት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 19/2/2018 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ድረስ የቴክኒካልና ፋይናንሻል የመጫረቻ ሠነዶችን በአንድ ፖስታ በማዘጋጀት በቢሮው ግዥና ንብ/አስ/ ቢሮ ቁጥር 003 ለዚሁጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
  • ቢሮው በቀረበው ጨረታ ላይ ከአሸናፊው ድርጅት ጋር ውል ከመፈራረሙ በፊት የግዥውን 20 ፐርሰንት መቀነስ ወይም መጨመር ይችላል።
  • የጨረታው ሳጥን በ 19/2/2018 ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ታሽጐ በዕለቱ 9፡05 ሰዓት ተጫራቾች ተወካዮቻቸው በተገኙበት በቢሮው የግዥና /ንብ/አስ/ ቢሮ ቁጥር 003 ይከፈታል፡፡ ቢሮው ለዚሁ ጨረታ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለበለጠ መረጃ 046-554-1461 ይጠቀሙ።

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *