የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ የተለያዩ ህትመቶች ለሁለተኛ ጊዜ ለማሳተም እና የVideo camera with stand, mic, and accessories” ለመግዛት በግልፅ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል


Addis Zemen(Oct 15, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የጨረታ ማስታወቂያ

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ 2018 የበጀት ዓመት

  1. የተለያዩ ህትመቶች ለሁለተኛ ጊዜ ለማሳተም እና
  2. Video camera with stand, mic, and accessories” ለሁለተኛ ለመግዛት በግልፅ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች የምታሟሉ ነጋዴዎች መወዳደር ትችላላችሁ፡፡

  • 2017 . የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ በዘርፉ ያልችሁ እንዲሁም የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈለ፡፡
  •  ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ ስለመሆን መረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡
  • በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት /ቤት በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ መመዝገባችሁን የሚያረጋግጥ መረጃ ማቅረብ
  •  ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የጨረታ ሰነድ ኮፒና ኦሪጅናል ለየ ብቻ በተለያየ ፖስታ ማሸግ አለባቸው፡፡
  •  ስርዝ ድልዝ ያለው የማይታይ የጨረታ ሰነድ ወይም የዋጋ ዝርዝር ተቀባይት የለውም፡፡
  • ጨረታውን ካሸነፉ በኋላ የውል ማስከበሪያ የአሸነፉበትን ዋጋ 10% ማስያዝ የሚችል፡፡
  • ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከኮሌጁ ግዥና ፋይናንስ የስራ ሂደት ክፍል ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ ለእያንዳንዱ ጨረታ 200/ሁለት መቶ በመከፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ አለባቸው፡፡
  • የተለያዩ ህትመቶች ጨረታው የሚከፈተው 18/02/2018 ከቀኑ 830 ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  • Video camera with stand, mic, and accessories’ ጨረታው የሚከፈተው 18/02/2018 ከቀኑ 930 ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  • ተጫራቾች የሚሞሉትን ዋጋ በመስሪያ ቤቱ ሰነድ ብቻ ላይ መሆን አለበት፡፡

ጨረታ ማስከበሪያ፡

  • ለተለያዩ ህትመቶች 10,000 (አስር ) ብር እና Video camera with stand, mic, and accessories” 30,000 (ሰላሳ ሺህ) CBE, CBO, እና Sinqe” ባንከ የተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ ማስያዝ የሚችል መሆን አለበት።

/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው፡፡

አዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ

ለተጨማሪመረጃ በስልክ ቁጥር 022 812 3956 ደውለው መረዳት ይችላሉ

በኦሮሚያ ጤና ቢሮ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ