የኢትዮጵያ ሪል እስቴት አልሚዎች ማህበር ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ፣ አገር አቀፍ የሪል እስቴት ኤግዚቢሽን እና የሪልስቴት አልሚዎች አዋርድ እና በምስራቅ አፍሪካ ቻፕተር ደረጃ የሚካሄድ የአፍሪካ ሪልእስቴት ማህበረሰብ ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ ስለሚያካሂድ በኢቨንት ማዘጋጀት ልምድ ያላችሁ እንድትሳተፉ ይፈልጋል


Reporter(Oct 15, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የጨረታ ማስታወቂያ

ለኢቨንት ኦርጋናይዘር ድርጅቶች

የኢትዮጵያ ሪል እስቴት አልሚዎች ማህበር በቀጣይ ስድስት ወራት ሊሰራቸው ካቀዳቸው ታላላቅ ክንውኖች መካከል:-

  1. ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ
  2. አገር አቀፍ የሪል እስቴት ኤግዚቢሽን
  3. የሪልስቴት አልሚዎች አዋርድ እና በምስራቅ አፍሪካ ቻፕተር ደረጃ የሚካሄድ የአፍሪካ ሪልእስቴት ማህበረሰብ ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ ስለሚያካሂድ በኢቨንት ማዘጋጀት ልምድ ያላችሁ ድርጅቶች ወሎ ሰፈር HMM ህንፃ 10 ፎቅ በማህበሩ ቢሮ በመምጣት ጋዜጣ ከወጣበት ጀምሮ በአስር የስራ ቀናት ፕሮፖዛል ማስገባት የምትችሉ መሆናችሁን ለመግለፅ እንወዳለን።

ለበለጠ መረጃ 0973 55 55 33

የኢትዮጵያ ሪል እስቴት አልሚዎች ማህበር

 

 


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *