የእግዚአብሔር አብ ኢ/ማ/ል/ አክሲዮን ማህበር 2017 ዓ.ም ዓመታዊ የሂሳብ ሪፖርት ለማደረግ ብቁ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል


Addis Zemen(Oct 16, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የኦዲተር ማስታወቂያ

ድርጅታችን የእግዚአብሔር አብ ኢ/ማ/ል/ አክሲዮን ማህበር 2017 ዓ.ም ዓመታዊ የሂሳብ ሪፖርት ማደረግ ስለሚፈልግ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ብቁ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

  1. በኦዲት ስራ ለመስራት የሚስችል ከሚመለከተው አካል የድጋፍ ፍቃድ የተሰጣቸው
  2. መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ሂሳብ ለማድረግ ከሚመለከተው አካል ፍቃድ የተሰጣቸው
  3. የዘመኑን ግብር የከፍሉ
  4. ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዘጋቢ የሆኑ ከላይ የተዘረዘሩትን እና ሌሎች ሥራው የሚጠይቅውን መስፈርቶች የሚያሟሉ ህጋዊ ኦዲተሮች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ
  • ሂሳብ ምርመራ የሚያደርግበትን ዋጋ
  • ስራውን ለማጥናት የሚወስድባቸውን ጊዜ መጥቅስ
  • የኦዲት ተቋሙ ፍቃድ
  • የቫት ምዝገባ ማስረጃ

በሰም በታሸግ ኤንቨሎፕ በሚከተሉት አድራሻዎች በማቅረብ መወዳደር የሚችሉ መሆናቸውን እንገልጻለን።

  • አድራሻ፡- ምንጃር ጎዳና ከተስፋዬና ቤተሰቦቹ የገበያ ማዕከል አጠገብ
  • ለበለጠ መረጃ ቢሮ ቁጥር 37 ድረስ በመምጣት ማመልከት ትችላላችሁ።

ስልክ ቁጥር 092039 1317 / 0222122015

የእግዚአብሔር አብ ኢ/ማ/ል/አክሲዮን ማህበር


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *