Your cart is currently empty!
በኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ የአርሲ ቅርንጫፍ የተለያዩ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የግንባታ እቃዎች እና ኮምፕረሰር በግልዕ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 17, 2025)
ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 0SE/DA/0003
በኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ የአርሲ ቅርንጫፍ የተለያዩ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች 1 የግንባታ እቃዎች እና ኮምፕረሰር በግልዕ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
1. ተጫራቾች በመስኩ የታደሰ የንግድ ፍቃድ የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሠርተፊኬት ያላቸውና በአቅራቢነት የተመዘገቡ የመንግስት ግብር ስለመክፈላቸው የሚያሳይ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
2. ተጫራቾች ለጨረታ ማስረከቢያ የሚጫረቱበትን እቃ ጠቅላላ ዋጋ 2% መጠን በባንክ በተመሰከረለት ሲፒኦ ቼክ ማስያዝ አለባቸው።
3. ለግዥው የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከቅ/ጽ/ቤታችን አሰላ በማይመለስ ብር200 (ሁለት መቶ)ብር በመግዛት በጨረታው መሳተፍ ይችላል፡፡
4. ጨረታው በ29/02/2018 ዓ.ም ከቀኑ በ8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከቀነ በ8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻችሁ በተገኘበት በቅ/ጽ/ቤታችን አሰላ ቢሮ ቁጥር 20 ይከፈታል
5. ቅ/ጽ/ቤታችን አስፈላጊ ሆኖ ካገኘው ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ ለሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 022 331 2963/ 022 3311 281 /022 3311 5963 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
በኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ
የአርሲ ቅ/ጽ/ቤት