የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት ለከተሞች ፎረም ሥራ የሚሆን photo display stand manual with photo poster and chart (ፎቶ ዲስፕላይ እስታንዳርዲ ማኑዋል ፎቶ ፍሬም፣ ቻርት እና ፖስተር የያዘ) ግዥ ለመፈጸም በግልጽ ጨረታ በማወዳደር በሕትመት ዘርፉ ፈቃድ ካለው ተጫራቾች መካከል በጨረታ አወዳድሮ ለማግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Oct 17, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

ጨረታ ማስታወቂያ

የሀዋሳ ከተማ አስ////መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ /ቤት ለከተሞች ፎረም ሥራ የሚሆን photo display stand manual with photo poster and chart ፎቶ ዲስፕላይ እስታንዳርዲ ማኑዋል ፎቶ ፍሬም ፤ቻርት እና ፖስተር የያዘ) ግዥ ለመፈጸም በግልጽ ጨረታ በማወዳደር በሕትመት ዘርፉ ፈቃድ ካለው ተጫራቾች መካከል በጨረታ አወዳድሮ ለማግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚህ መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር ይችላሉ፡፡

1. በሥራ መስኩ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣

2. የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉና የዘመኑን ግብር መክፈላቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ

3. ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑ

4. የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው

4.1 የታክስ ክሊራንስ ማቅረብ አለበት፤

5. የጨረታ ሰነዱን ከሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይ/ኢኮ/ልማት መምሪያ ቢሮ (አዲሱ ከተማ አስተዳደር ህንፃ) አራተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 54 (ሃምሳ አራት) በመቅረብ ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 /ለአሥራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት ውስጥ ቀርባችሁ ሰነድ ብር 400(አራት መቶ ብር) በመክፈል ወስዶ ዋጋ ሞልቶ ማቅረብ ይችላሉ።

6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ (የተመሰከረ) ሲፒኦ (CPO) ወይም ቢድ ቦንድ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ አለበት።

7. ጨረታ ሰነዱ በሰም ለየብቻቸው በታሸገ ኤንቬሎፕ አንድ ኦሪጂናል እና ሁለት ኮፒ (ፋይናንሻል እና ቴክኒካል) በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10(አሥር) ተከታታይ ቀናት በፋይ/ኢኮ/ልማ/መምሪያ ቢሮ ቁጥር 54 (ግዢ ኬዝ ቲም ) ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

8. ጨረታው 11ኛው ቀን ከቀኑ 330 ሰዓት ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበትም ሆነ ባልተገኙበት ከቀኑ 400 ሰዓት በቢሮ ቁጥር 54 ይከፈታል፡፡ ይህ ቀን በበዓላት ቅዳሜ ወይም እሁድ ከሆነ ቀጥሎ ባለው የሥራ ቀን በተመሣሣይ ሠዓት የሚታሸግና የሚከፈትበት ቀን ይሆናል፡፡ የበዓል ቀን ከሆነ ደግሞ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ጨረታው ይከፈታል።

9. ተጫራቾች ጨረታ ስያስገቡ ናሙና ይዞ መቅረብ አለበት።

10. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ስልክ ቁጥር 046-212-1334

የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና/ኢኮ//መም/

ሀዋሳ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *