ሆለታ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Oct 18, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የጨረታ ማስታወቂያ

 ሆለታ ከተማ ገንዘብ /ቤት 2018 በጀት ዓመት (2ተኛ ጊዜ የወጣ የሚውል

  •  ቶፕ፤ ፎቶ ኮፒ እና ፕሪንተር ጥገና እና
  • የከባድ መኪና እና የሞተር ሳይክል ጥገና፤ ለስልጠና የሚውል ሻይ ቡና እና
  • የሆለታ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለታካሚ የሚሆን ምግብ የሚውሉ በግልፅ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የምታሟሉ ነጋዴዎች መወዳደር ትችላላችሁ።

  1. በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ኖሮት የታደሰ የንግድ ፈቃድ የያዘና የዘመኑን ግብር የከፈለ፤
  2. በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚንስቴር በአቅራብነት ዝርዝር የተመዘገበና ሰርትፍኬት ያለው፤
  3. ተጫራቾች ካወጣቹት ንግድ ስራ ዘርፍ ውጪ የተወዳደረ ተጫራቹ ከጨረታው ይሰረዛል፡
  4. ለጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ 100000 ብር በሲፒኦ በስንቄ ባንክ ማስያዝ የሚችልና ጨረታውን ካሸነፈ ለውል ማስከበሪያ ያሸነፈበት ዕቃ ጠቅላላ ዋጋ 10 /100 በባንክ ማስያዝ የሚችል፤
  5.  ተጫራቹ ጫረታውን ካሸነፈ ዕቃዎቹን በራሱ ወጪ እስከ ሆለታ ከተማ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር /ቤት ማቅረብ የሚችል፤
  6.  መስሪያ ቤቱ ለሚጠረጥራቸው ማጣራት ለሚፈልገው ዕቃ ናሙና ማስቀረብ ይችላል፤
  7. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15ተከታታይ የስራ ቀናቶች በአየር ላይ የሚቆይ ሲሆን 16ኛው 8፡00 ሰዓት ላይ የሚጠናቀቅ ሲሆን በዚሁ ቀን 830 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ተወካዮቻቸው በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል፡፡
  8. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ በማይመለስ 1000 ብር ከሆለታ ከተማ //ትብብር /ቤት በስንቄ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1051742481211/በቴሌ ብር 518221 ሆፕሬተር አያዲ 615783/181221 ቢሮ ቁጥር 1 መግዛት ትችላላችሁ።

ማሳሰቢያ፤

  • መስሪያቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 01123700950911045695

0913445227 09222034640913987592 መጠየቅ ትችላላችሁ፡፡

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት የሆለታ

ከተማ ገንዘብ /ቤት