በአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የደንበላ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት ስፋቱ 57 ካ.ሜ. የሆነ ኮንዶሚኒየም ቤት መሸጥ ይፈልጋል


Addis Zemen(Oct 18, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የጨረታ ማስታወቂያ

የፍርድ መብቶች እነ / ጽጌ አባይነህ 7 ሰዎች

የፍርድ ባለዕዳ / ፈትለወርቅ ኃይሌ መካከል ያለውን የአፈጻጸም ክስ አስመልክቶ በአዲስ አበባ ከተማ ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 የካ አባዶ ፕሮጀክት ሳይት 13 የሕንጻ ቁጥር 451 የቤት ቁጥር 17 የሆነ በአፈጻጸም ተከሳሽ ፈትለወርቅ ኃይሌ ስም ተመዝግቦ የሚገኘው ስፋቱ 57 .. የሆነ ኮንዶሚኒየም ቤት በባለሙያ ተገምቶ በቀረበ መነሻ ዋጋ ብር 2,168,394 (ሁለት ሚሊዮን አንድ መቶ ስልሳ ስምንት ሺህ ሦስት መቶ ዘጠና አራት) ግልጽ ጨረታ በማካሄድ በመሸጥ በቤቱ ላይ ያለው የባንክ ዕዳ ለባንክ ከተከፈለ በኋላ የሚቀረውን ገንዘብ ለግራ እና ቀኙ ማካፈል ስለተፈለገ የጨረታ ማስታወቂያ በከለቻ ኦሮሚያ እና አዲስ ዘመን ጋዜጦች 10/02/2018 . እስከ 10/03/2018 .. አየር ላይ በሚቆይ የጨረታ ማስታወቂያ 13/03/2018 .. 330 – 630 ጨረታው የሚያካሄዱ ኮሚቴዎች በተገኙበት መሆኑን አውቃችሁ በዚህ ጨረታ ላይ በመሳተፍ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች የቤቱን ዋጋ ግምት 1/4 ከጨረታው ቀን አስቀድማችሁ በባንክ ሲፒኦ በማስያዝ አዲስ አበባ ከተማ፣ ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 በጨረታ የሚሸጠው ቤት በሚገኝበት ኮንዶሚኒየም ግቢ በአካል በመገኘት ተወዳድራችሁ መግዛት የምትችሉ መሆኑን የደንበላ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት አዟል፡፡

ማሳሰቢያ

  1. በዚህ ጨረታ ላይ ለመሳተፍ ወይም በመወዳደር የቤቱን ዋጋ ግምት 1/4 በሲፒኦ ተይዞ ለጨረታ ኮሚቴ መቅረብ አለበት
  2. የጨረታው አሸናፊ ጨረታውን ያሸነፈበትን ገንዘብ ጨረታው ከተካሄደበት ቀን ጀምሮ 15 ቀናት ውስጥ መክፈል ይኖርበታል
  3. ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ፣ በጨረታ የሚሸጠው ቤት የሚገኝበት ኮንዶሚኒየም ግቢ ውስጥ
  4. የጨረታ ውጤት 15/03/2018 .. 330 ላይ ያቀርባል
  5. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 091201352 እና 0911918247 ላይ በመደወል መጠየቅ ትችላላችሁ፡፡

በአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የደንበላ ክፍ

ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *