በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የአቃቂ ቤዚክ ሜታልስ ኢንዱስትሪ የዝቋላ ስቲል ሚል ሮሊንግ ፋብሪካ ወደ ሥራ በማስገባት Maintenance and Revamping ሥራ በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Oct 18, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የግዥ ግል ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር አቤሜሊ/ሰቼማ/ግጨ/2018/03

በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የአቃቂ ቤዚክ ሜታልስ ኢንዱስትሪ የዝቋላ ስቲል ሚል ሮሊንግ ፋብሪካ ወደ ሥራ በማስገባት maintenance and Revamplng ሥራ በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

  1. በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የግብር መከፈያ ግዴታቸውን የተወጡ መሆኑን የሚያረጋግጥና በግብር ሰብሳቢ ባለሥልጣን የተሰጠ ማስረጃ ቅጂ፣ አግባብ ያለው በዘርፉ የታደሰ ንግድ ስራ ፍቃድ ቅጂውን፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፍኬት እና የግብር መክፈያ መለያ ሰርተፍኬት ከመጫረቻ ሰነድ ጋር ማቅረብ አለባቸው::
  2.  የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 300.00 /ሦስት መቶ ብር/ በአቃቂ ቤዚክ ሜታልስ ኢንዱስትሪ ስም ሒሳብ ቁጥር 1000014630906 በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ገቢ በማድረግ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከሰኞአርብ ጠዋት 230-600 ሰዓት ከሰዓት 730-1100 ሰዓት ኢንዱስትሪያችን ቅጥር ግቢ በመቅረብ ሰነዱን ከግዥ ክፍል መግዛት ይችላሉ፡፡
  3. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 50,000.00 (ሃምሳ ብር) CPO ወይም bankantee ወይም Cash ቢያንስ 88 ቀናት ፀንቶ የሚቆይ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  4. ጨረታው በጋዜጣ ከታተመበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ የሚቆይ ሆኖ 16ኛው ቀን 800 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዚሁ እለት 8:30 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ወለል ግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 22 ውስጥ ይከፈታል፡፡
  5. ጨረታው ከሚከፈትበት ቀን ጀምሮ 6o ቀናት ፀንቶ ይቆያል፡፡
  6. ኢንዱስትሪው ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  7.  ቴክኒካልና ፋይናንሻል ለየብቻ ሆኖ በኢንቨሎኘ አሽጎ ዋናውና ኮፒውን ለየብቻ በማድረግ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት፤

አድራሻ፦ ከአ/ ወደ ዱከም መሄጃ መንገድ ላይ ከሚገኘው ሽገር ከተማ የፍተሻ ጣቢያ (ኬላ)

አጠገብ ASICO FOOD COMPLEX በቀኝ በኩል ሁለት መቶ ሜትር ገባ ብሎ ይገኛል፡፡

በተጨማሪ መረጃስልክ ቁጥር 0114340409/0114350608

በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የአቃቂ ቤዚክ ሜታልስ

ኢንዱስትሪ የዝቋላ ስቲል ሚል ሮሊንግ ፋብሪካ