የማዕ/ጎን/ዞን ፖሊስ መምሪያ የ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ መኪና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የመኪና ዘይት እና የኤሌክትሮኒክስ ጥገና (በኮንትራት) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Oct 18, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የማዕ/ጎን/ዞን ፖሊስ መምሪያ 2018 በጀት ዓመት የተለያዩ መኪና መለዋዎጫ ዕቃዎች፤ የመኪና ዘይት እና የኤሌክትሮኒክስ ጥገና (በኮንትራት) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑ መወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሱ በዘርፍ የተሰማሩ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይገስፃል፡፡

1. በዘመኑ የታደ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው።

2. የዘመኑ ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።

3. የግብር ከፋይ መለያ TIN/ ያላቸው፡፡

4. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ማዕ/ጎን/ዞን ፖሊስ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 22 በመምጣት የተሟላ የጨረታውን ዝርዝር ማስታወቂያ ሙሉ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ትችላላችሁ፤ ጨረታው ጋዜጣው በወጣበት 16ኛው ቀን በጨረታ ማስታወቂያ ላይ በተጠቀሰው ቦታ ቀንና ሰዓት ይከፈታል፡፡

በለጠ መረጃ

በስልክ 058-111-03-97 ወይም 058-111-47-12

ፋስክ 058-111-00-54 መደወልና ፋክስ ማድረግ ይቻላል፡፡

የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ፖሊስ መምሪያ