ፋና ቦሌ ሸ/ኃ/የተ/ሕ/ስራ ማህበር የተለያዩ ስራዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል


Addis Zemen(Oct 18, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የጨረታ ማስታወቂያ

ፋና ቦሌ //የተ//ስራ ማህበር የተለያዩ ስራዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ሎት 1

2B+G+20 ህንፃ ማማከር እና ቁጥጥር ስራዎች Building Construction Supervision Work

ሎት 2

Shoring and Excavation work

ሎት 3

የሴኩሪቴ ካሜራ ገጠማ

ሎት 4

መዋቅር እና ደመወዝ ጥናት

ሎት 5

ላፕቶፕ ኮምፒውተር አቅራቢዎች

ተጫራቹ ማሟላት ያለባቸው

1. ለሎት 1 በህንፃ አማካሪ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው

2. ለሎት 2 በህንጻ ጠቅላላ ተቋራጭ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው

3. ለሎት 3 4 እና 5 በየዘርፋቸው የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው

4. የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት

5. የግብር ከፋይ መለያ ሰርተፊኬት

6. የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት

7. የዘመኑን ግብር መክፈሉን የሚያረጋግጥ ክሊራንስ

8. ተጫራቾች በዘርፉ ያላቸውን የድርጅቱን እና የባለሙያዎቻቸውን የስራ ልምድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል

9. ለሎት 1 የአማካሪ ደረጃ 1 ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት እና ሎት 2 የጠቅላላ ስራ ተቋራጭ ደረጃ 1 ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል

10.ተጫራቹ የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ለሎት 1 50,000/ ሃምሳ ብር እና ለሎት (2 34 እና 5) ለሚሰጠው ዋጋ 2% ማስገባት ይኖርበታል፡፡

11. ተጫራቾች የማይመለስ ብር 300 /ሶስት መቶ/ በመክፈል የጨረታውን ሰነድ ከሻላ መናፈሻ የሰው ሃይል አስተዳደር ቢሮ መውሰድ ይችላሉ

12. ተጫራቾች ዋጋ የተሞላበት ፋይናንሻል ሰነድ አንድ ኦርጅናል እና አንድ ኮፒ ሰነድ ለየብቻ በታሸገ ፖስታ እንዲሁም አንድ ኦርጅናል እና አንድ ኮፒ ቴክኒካል ሰነድ ለየብቻ ማቅረብ ይኖርባቸዋል

13. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለሎት 2 ባሉት ተከታታይ 10 የስራ ቀናት አየር ላይ የሚውል እና ጨረታው 11ኛው ቀን 400 ሰዓት ላይ የሚከፈት ሲሆን ለሎት 134 እና 5 ባሉት ተከታታይ 5 የስራ ቀናት አየር ላይ የሚውል እና ጨረታው 6ኛው ቀን 400 ሰዓት ላይ የሚከፈት ይሆናል፡፡

14. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ ማብራሪያ +251 919 44 68 65/+251 918 45 87 16 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል

ፋና ቦሌ //የተ//ስራ ማህበር