ሆፕ ኢንተርፕራይዝ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ካሜራ እና የካሜራ መሳሪያዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Reporter(Oct 19, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ሆፕ ኢንተርፕራይዝ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ከትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን የእውቅና ፈቃድ አግኝቶ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ጀሞ አካባቢ በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ ደረጃ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ጥራት ያስጡ ትምህርት በመስጠት ላይ የሚገኝ የትምህርት ተቋም ነው። በመሆኑም ጥራት ያስሙን ትምህርት ለመስጠት ግብአት የሆኑ ካሜራ እና የካሜራ መሳሪያዎች ከታች በተገለፀው መስፈርት መሰረት ከአቅራቢ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

No

Item

Quantity

Remark

1

16 Channel IP Camera NVR

1

New

2

4 MP Network Cameras (Fixed Dome & Bullet Variants)

6

New

3

Canon 5D Mark IV camera

1

New

ጨረታው ላይ የምትሳተፉ ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 የሥራ ቀናት ውስጥ ጀሞ 1 ለቡ መድሃኒአለም ቤተክርስቲያን ፊት ስፊት በሚገኘው ድርጅታችን ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር C116 በአካል መጥታችሁ የጨረታ ሰነዱን መግዛት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

አጫራቹ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፦ 09 74 17 66 00 መደወል ትችላላችሁ።


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *