ስኬት ኢንተርናሽናል አክሲዮን ማህበር የከርሰ ምድር ውሀ ቁፋሮ ማሰራት ይፈልጋል


Reporter(Oct 19, 2025)

 Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ስኬት ኢንተርናሽናል አክሲዮን ማህበር ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርት የሚያሟሉ ተጫራቾች በግልጽ ጫረታ በማወዳደር የከርሰ ምድር ውሀ ቁፋሮ ማሰራት ይፈልጋል።

  1. ተጫራች የከርሰ ምድር ውሀ ቁፋሮ ለመስራት የሚያስችል የሙያ ፈቃድ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል።
  2. ተጫራች የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው፣
  3. የግብር ከፋይ መለያ ሰርተፍኬት ያለው፣
  4. ተጫራች ከዚህ ቀደም በተለያዩ ድርጅቶች ተቋማት በሙያው ለመስራቱ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል፣
  5. ሌሎች ተጫራቾች በሚያቀርቡት ዋጋ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ ክልክል ነው
  6. የጨረታ ሰነዱ በድርጅታችን ፋይናንስ ክፍል 7 ወለል ቢሮ ቁጥር 701 በመቅረብ የማይመለስ ብር 100.00 በመክፈል መውሰድ ይቻላል።
  7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 100.000,00 (አንድ መቶ ሺህ ብር) በሲፒኦ (Cpo) ማሲያዝ አለባቸው፣
  8. ጨረታው በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 የስራ ቀናት ውስጥ የሚሰሩበትን ዋጋ በመሙላት በታሸገ ፖስታ በማድረግ በድርጅቱ 7 ወለል ቢሮ ቁጥር 701 በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
  9. ጨረታው ህዳር 01/2018/ ከሰዓት በኃላ 900 ሰዓት ተዘግቶ ህዳር 02/2018 / ከጠዋቱ 400 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፣
  10. ድርጅታችን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  11. አሸናፊ የሆነው ተጫራች በሶስት የስራ ቀናት ውስጥ በመቅረብ ውል መፈራረም እና ሥራ መጀመር አለበት፣
  12. አድራሻ፡መርካቶ ራጉኤል በተክርስቲያን ፊት ለፊት ነው

ለበለጠ መረጃ . 011 2 73 49 04 ይደውሉ

ድርጅቱ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *