በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ምሥራቅ ሲዳማ ዞን የጭሬ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አላቂ የቢሮ ዕቃ እስቴሽነሪ ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Oct 19, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ምሥራቅ ሲዳማ ዞን የጭሬ ወረዳ ////ቤት 2018 በጀት ዓመት ለሴከተር /ቤቶች አላቂ የቢሮ ዕቃ እስቴሽነሪ/ ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ዕቃ መግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ሟሟላት የሚችሉ ተጫራቾች በሙሱ እንዲሳተፉ እንጋብዛለን

  1. በዘርፉ ቀጥተኛ የንግድ ፈቃድ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ ያላቸው፤
  2. የዘመኑን ግብር የከፈሉና ፈቃዳቸው በበጀት ዓመቱ ያሳደሱ፤
  3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዘጋቢ የሆኑና ወርሀዊ /VAT/ ሪፖርት ማቅረብ የሚችሉ፤
  4. ለአቅራቢነት የተመዘገቡና የመልካም ሥራ አፈጻጸም ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤
  5. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 10,000 /አስር ሺህ ብር የጭሬ ወረዳ ////ቤት ስም በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ /CPO/ በማሰራት ማስገባት የሚችሉ፤
  6. አሸናፊ የሆኑ ድርጅት በቂ ዋስትና ማቅረብ የሚችሉ፤
  7. በገባው ውል መሠረት ጥራቱንና ደረጃውን የጠበቀ ዕቃ ማቅረብና ቅድመ ናሙና ማሳየት የሚችል ተጫራች ለጨረታ የተዘጋጀው ሰነድ በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ምስራቅ ሲዳማ ዞን ጭሬ ወረዳ ገቢዎች ባለስልጣን ቅርንጫፍ /ቤት ውስጥ ጨረታ ሰነድ ከያዘው ባለሙያ እጅ ሰነዱን ብር 300 /ሶስት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል ሰነዱ በመወሰድ ይችላሉ፤ ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 14 ቀናት በአካል በመቅረብ የጨረታ ሰነድ መውሰድ የሚችሉ መሆኑን እያሳወቅን በ15ኛው ቀን 600 ሰዓት ታሽጎ 830 ሰዓት ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል
  8. ኦሪጅናል እና ፎቶ ኮፒ ላይ ህጋዊ ማህተም በሰም የታሸገ ፖስታ እንድታስገቡ እናሳስባለን።
  9. አሸናፊ ድርጅት ያሸነፈበት ዕቃዎች በትክክል የጥራት ደረጃ የጠበቀ ዕቃ በማቅረብ ሲዳማ ብሔራዊ ክልል መንግስት ምስ/////////ቤት ድረስ ማስረከባቸው እንደተረጋገጠ ክፍያው ወዲያ ይፈፀማል

ማሳሰቢያ፡

  1. /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  2. ጨረታውን የሚከፈትበትን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይሆናል።
  • ለበለጠ መረጃ 09-10-74-06-70/09-89-92-55-80/ 09-26-06-45-20 ደውለው ይጠይቁ።

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የጭሬ ወረዳ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት /ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *