ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል


Reporter(Oct 19, 2025)

ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. 

የሐራጅ ማስታወቂያ

የሐራጅ ቁጥር – 006/18

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ  ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

አበዳሪ ቅርንጫፍ

የሚሽጠው ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ

የሐራጁ መነሻ ዋጋ

 

የሐራጁ ቀንና ሰዓት

 

1

ኤልሓ ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር

ወ/ሮ ቤዛዊት ሐዋዝ እና አቶ ይሄይስ ሐዋዝ  

ቴዎድሮስ አደባባይ

አዲስ አበባ ከተማ፣ ቦሌ /ክተማ፣ በካርታ ቁጥር AA000060300262   የተመዘገበ 240 ካሜ ይዞታ ያለው G+3 ህንፃ

27,000,000.00

 

10/03/18 ዓ.ም.  4:00-6:00 ሰዓት

 

2

አቶ ዮናስ ውጅራ

ተበዳሪው

ቦሌ ስታዲየም

አዲስ አበባ ከተማ፣ ኮልፌ ቀራንዮ /ከተማ፣ ወረዳ 1 በካርታ ቁጥር AA00009070709227 የተመዘገበ 295 ካ.ሜ ይዞታ ያለው G+5 የእንግዳ ማረፊያ

21,000,000.00

 

11/03/18 ዓ.ም.  4:00-6:00 ሰዓት

 

3

ሳሙኤል እና ዊንታ ኮንስትራክሽን .የተ. የግል መማህበር

አቶ ሳሙዔል ኪዳኔ

 

ቴሌ መድሀኒዓለም

ዲስ አበባ ከተማ፣ ለሚኩራ ከከተማ፣ ወረዳ 13 በካርታ ቁጥር LMK127182214974052439 የተመዘገበ 974 ካሜ ይዞታ ያለው መኖሪያ ቤት

19,710,619.45

 

11/03/18 .800 1000 ሰዓት

 

4

አቶ ዳንዔል አበራ

ተበዳሪው

አራት ኪሎ

ፕሪሚየም

አዲስ አበባ ከተማ፤ ለሚ ኩራ ክከተማ፤ በካርታ ቁጥር ለ/ ኩራ03/16/ 4/20320/01 41/14/00 የተመዘገበ 204 ካሜ ይዞታ ያለው G+2 መኖሪያ ቤት

16,300,000.00

 

12/03/18 ዓ.ም.  4:00-6:00 ሰዓት

 

5

አቶ ጥላየ /ማሪያም

አቶ በየነ ዋቄ

ሾላ

አዲስ አበባ ከተማ፣ ቦሌ /ከተማ በካርታ ቁጥር ቦሌ16/75/ 3879/02 የተመዘገበ 72 . ይዞታ ያለው በግንባታ ማጠናቀቅ ላይ ያለ G+3 መኖሪያ ቤት

2,500,000.00

 

12/03/18 .800 1000 ሰዓት

 

6

/ መብራት ጎሹ

 

አቶ እንዳለ መኮነን እና / ፈትለወርቅ ሲሳይ

ሀዋሳ መናኸሪያ

 

ሀዋሳ ከተማ፤ መናኽሪያ /ከተማ፤ በካርታ ቁጥር SD001020309110 የተመዘገበ 251.2 ካሜ ይዞታ ያለው G+2 የንግድ ቤት

3,500,000.00

 

16/03/18 ዓ.ም.  4:00-6:00 ሰዓት

7

አቶ አዲሱ አገኘሁ

 

አቶ ፊጣ ወርቅነህ

 

ሀዋሳ መናኸሪያ

 

ሀዋሳ ከተማ፤ ታቦር ከከተማ፤ሂጠታ ቀበሌ፣ በካርታ ቁጥር 31339 የተመዘገበ 200 . ይዞታ ያለው መኖሪያ ቤት

1,200,000.00

 

17/03/18 ዓ.ም. 4:00-6:00 ሰዓት

8

አቶ አዲሱ አገኘሁ

አቶ መሀመድ ኑሪ

ሀዋሳ መናኸሪያ

ሀዋሳ ከተማ፤ ታቦር /ከተማ፤ በካርታ ቁጥር 21519 የተመዘገበ 200 . ይዞታ ያለው የንግድ ቤት

3,300,000.00

 

17/03/18 ዓ.ም.  8:00-10:00 ሰዓት

 ማሳሰቢያ፦

  1. ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (CPO) በንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ኢማ ስም በማሰራት በሐራጁ ቀን፣ ሰዓትና ቦታ በመገኘት መሣተፍ ይችላሉ:: የሐራጁ አሸናፊ ያሸነፈበትን ገንዘብ 15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል የሚገባው ሲሆን ካልከፈለ ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ኣይመለስለትም።
  2. ባንኩ ስመንብረቱ ለገዥው እንዲዛወር ለሚመለከተው የመንግስት አካል ተገቢውን የድጋፍ ደብዳቤ ይጽፋል:: ገዥው ከሽያጩ እና ከስም ማዛወር ጋር በተያያዘ ሊከፈሉ የሚገባቸው የመንግስት ታክሶች፤ የካፒታል እድገት ታክስ እና ተጨማሪ እሴት ታክስን ጨምሮ የመክፈል የሕግ ግዴታ አለበት።
  3. በሐራጁ ላይ ተበዳሪ/መያዣ ሰጪ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት የሚችሉ ሲሆን ባይገኙ ሂደቱ የሚቀጥል ይሆናል።
  4. ሐራጁ የሚካሄደው ንበረቱ የሚገኘው አዲስ አበባ ከተማ ከሆነ በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት አዲስ አበባ ከተማ ልደታ /ከተማ፣ ወረዳ 07፣ ሰንጋ ተራ ንግድ ስራ ትምህርት ኮሌጅ ፊት ለፊት ባለው ህንፃ 3 ፎቅ ሲሆን ከአዲስ አበባ ከተማ ውጪ ከሆነ ግን ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ነው።
  5. ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በስልክ ቁጥር 0114622032 ወይም 0115571685 ደውሎ መጠየቅ ይችላል።
  6. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ሐራጁን በማንኛውም ጊዜ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ.


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *