ኦሮሚያ ባንክ የተለያዩ ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


Reporter(Oct 19, 2025)

ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. 

የሐራጅ ማስታወቂያ

ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1197/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

 

ለጨረታ የቀረበው ንብረት ዓይነት

አበዳሪው ቅርን

ንብረቱ የሚገባበት አድራሻና የቦታ ስፋት

የጨረታ መነሻ ዋጋ

የጨረታዉ ቀን፣ ሰዓት እና ጨረታው የሚካሄጅበት ቦታ

ጨረታው የወጣው

 

 

ከተማ፣ / ወረዳ ቀበሌ

የባለቤትነት መረጋገጫ ቁጥር

የቦታ ስፋት በካ.ሜ/ሄክ

1

አቶ አለማየሁ ኡራጎ ምትኩ

ተበዳሪው

 

 

B+G+2 የንግድ ቤት

 

 

ቡሌ ሆራ

ኦሮሚያ ክልል፣ ምዕራብ ጉጂ ዞን፤ ቡሌ ሆራ ከተማ፤ 01 ቀበሌ

BH/046/A-1913/09

 

1,084

 

7,666,497.49

 

09/3/2018 ዓ.ም. ከ 4:00-5፡00 አሮሚያ ባንክ ቡሌ ሆራ ቅርንጫፍ ውስጥ

ለሁለተኛ

ጊዜ

2

ኣቶ ሁንዴ ተረፈ ዓጋ

ተበዳሪው

 

 

የመኖሪያ ቤት

 

አሶሳ

 

ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ኣሶሳ ከተማ 04 ቀበሌ

71633/6367/16

 

300

 

4,531,637.96

 

09/3/2018 ዓ.ም. ከ 4:00-5፡00 አሮሚያ ባንክ ቡሌ አሶሳ ቅርንጫፍ ውስጥ

ለመጀመሪያ ጊዜ

 

3

ጉግሳ ባስ ኢንጂነሪንግ ኃየተ/የግ/ማህበር

አፍሮ ጽዮን ኮንስትራክሽን ኃየተ የግ/ማህበር

 

ለፋብሪካ የተገነባ ህንፃ

 

አፍሪካ ጎዳና

ሸገር ከተማ (በቀድሞ ገላን ከተማ)

B/M/G//K/L/V15/2007

 

8,000.00

 

78,200,000.00

 

10/3/2018 ዓ.ም. 4:00-500 ሰዓት

 

ሶስተኛ

ጊዜ

 

4

ወ/ሮ መዓዛ አበበ ኪዳኔ

ተበዳሪው

 

 

የመኖሪያ ቤት

ቦኩ

አዲስ አበባ ከተማ አዲስ ከተማ ከከተማ ወረዳ 03

አከ003/93/1/8395

 

343.98

7,843,683.24

 

10/3/2018 ዓ.ም. 3:00-400 ሰዓት

ለመጀመሪያ ጊዜ

 

 

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

 

የንብረት ዓይነት የሚገኝበት ድርጅት የሠርተፍክት ቁጥርና የባላቤትነት ቁጥር

የጨረታ መነሻ ዋጋ

የጨረታው ቀን፣ ሰዓት እና ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ

ጨረታው የወጣው

የንብረት ዓይነት

የሚገኝበት ቦታ

ሰርተፍኬት  ቁጥር

የባለቤትነት መለያ ቁጥር

የአክሲዮን መጠን በቁጥር

የአንድ አክሲዮን ዋጋ

1

ሲክስ ኤም ኮንስትራክሽን ኃላ የተ የግ/ ማህበር

አቶ አለማየሁ አፈወርቅ ሰይፉ

አክሲዮን

 

አባይ ኢንሹራንስ .

00287

2971-2986

16

25,000.00

1,000,000.00

 

25/02/2018 ዓ.ም.  4:00-5:00

 

ለሁለተኛ

ጊዜ

 

000565

5640-5647

8

25,000.00

000666

5783-5798

16

25,000.00

የጨረታ ደምቦች

1. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ/ . በኦሮሚያ ባንክ ስም አሰርተው ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል። በጨረታው ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያዉኑ ይመለስላቸዋል።

2. ተ. 3-5 ላይ ያሉ ንብረቶች ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት ቦሌ መንገድ ኦሎምፒያ አካባቢ አምራን ሆቴል ጎን የኦሮሚያ ባንክ የህግ አገልግሎት ቢሮ የሚገኝበት ናትሩት ሀውስ (ህንፃ) 9 ፎቅ ላይ የሚገኝ የጨረታ አዳራሽ ውስጥ ባለዕዳዎቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው እና ታዛቢዎች በተገኙበት ይካሄዳል። ባለ ዕዳዎቹ እና ታዛቢዎች ባይገኙም ጨረታው ይካሄዳል።

3. የተጨራቾች ምዝገባ ከሐራጅ መዝግያ ስዓት 5 ደቅቃ በፊት ይጠናቀቃል የጨረታ መጠናቀቂያ ሰዓት ድረስ ከፍተኛ ዋጋ የሰጠ ተጫራች ካልተለየ አስኪለይ ደረስ ጨረታው የሚቀጥል ይሆናል። በጨረታው ከፍተኛ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ከባንኩ ህግ አገልግሎት ሲደርሰው ብቻ አሸናፊ ይባላል።

4. ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች አሸናፊ መሆኑ በጽሁፍ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ 15 ቀን ውስጥ ለባንኩ አጠቃሎ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል. በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ የማያደርግ የጨረታ አሸናፊ ያስያዘው ሊፒኦ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል። በተጨማሪም ንብረቱ በድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚፈጠረው ልዩነት ይጠየቃል።

5. በባንኩ ብድር ፖሊሲ መሰረት የሚፈለገውን ማስረጃ አሟልቶ ለቀረበ የጨረታ አሸናፊ ባንኩ ብድር ሊያመቻች ይችላል።

6. ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች ንብረቱን በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች ግብር፣ የሊዝ ክፍያ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የስም ማዘወሪያ እና ማናቸዉም ከጨረታው ጋር በተገናኘ መንግስት የሚጠይቀው ክፍያ ይከፍላል። ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል።

7. ውዝፍ የሊዝ ክፍያን በተመለከተ ከእዳ ተመላሽ ብር ካለ ከተመላሽ ብር ላይ የሚከፈል ሲሆን ተመላሽ ብር ከሌለ ግን የንብረቱ ጨረታ አሸናፊ ውዝፍ የሊዝ ክፍያን ሙሉ በሙሉ የሚከፍል ይሆናል

8. ተጫራቾች ለጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች በስራ ሰዓት ፕሮግራም አስይዞ ለመጎብኘት ይችላሉ።

9. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 557 1372 ወይም 09 11 34 02 75 ዋና /ቤት ሕግ አገልግሎት፣ ለተ. 1 1 046-443-1028/08 73 ኦሮሚያ ባንክ ቡሌ ሆራ ቅርንጫፍ፣ ለተራ 2 09 17 17 09 10 ኦሮሚያ ባንክ አሶሳ ቅርንጫፍ ለተራ ቁ3በ 011 558-5278/58 63-87 ኦሮሚያ ባንክ አፍሪካ ጎዳና ቅርንጫፍ፣ ለተራ .4 011-273-2596/64 ኦሮሚያ ባንክ ቅርንጫፍ፣ እና ለተራ .5 011 667 4506/ 20/22 ኦሮሚያ ባንክ ሞኤንኮ አካባቢ ቅርንጫፍ ደውለው መጠየቅ ይቻላል።

10. ባንኩ ጨረታውን በማንኛውም ጊዜ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *