Your cart is currently empty!
ወጋገን ባንክ አ.ማ. የጨረታ ማስታወቂያ ማሳተካከያ አውጥቷል
Reporter(Oct 19, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
የጨረታ ማስታወቂያ ማሳተካከያ ስለማድረግ
ወጋገን ባንክ አ.ማ በቁጥር ወጋገን 002/2018፣ በቀን ጥቅምት 02/2018 ዓ.ም (እሁድ) በታተመው ሪፖርተር ጋዜጣ ላይ የጨረታ ማስታወቂያ ያሳወጀ መሆኑ የሚታወቅ ነው። ይሁን እንጂ ለጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች ዝርዝር ሁኔታ በያዘው ሰንጠረዥ ተራ ቁጥር 2 ላይ “G+2 ተብሎ የተገለጸው መኖሪያ ቤት በስህተት ስለሆነ የመኖሪያ ቤቱ ደረጃ G+1 መሆኑን እናሳውቃለን።
ወጋገን ባንክ አ.ማ
Please use the following link for the previous tender
https://tender.2merkato.com/tenders/68ecfff20a538a0e67000001