የቦታ ስፋት 250 ካ.ሜ. የሆነው መኖርያ ቤት ጨረታ ማስታወቂያ


Yedebub Nigat(Oct 18, 2025)

ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. 
የጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ/ ወ/ሮ ትዝታ ዳንሳ እና በአፈ/ከሳሽ/ ተከሳሽ አቶ ማርቆስ መና መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ መነሻ በቦዲቲ ከተማ ሸዋ በር ቀበሌ የቦታ ኮድ BS-1የቦታ ስፋት 250 ካ.ሜ. ላይ ያረፈውን 42 ቅጠል ቆርቆሮ ቤት የሆነው መኖርያ ቤት በአዋሳኞች በምስራቅ መንገድ በምዕራብ ታሜ ቢራሞ በሰሜን ኤርሚያስ ኢዩኤል በደቡብ መንገድ አዋስኖ የሚገኘውን በመሐንዲስ ግምት መነሻ ዋጋ 820,000 በፊደል /ስምንት መቶ ሃያ ሺህ/ ብር በጨረታ ተወዳድሮ ለመግዛት የሚፈልግ ቤቱ ያለበት ቦዲቲ ከተማ ሸዋ በር ቀበሌ ስለሆነ ለመጫረት የሚፈልግ ካለ ፍ/ቤት በቀን 02/03/2018 ዓ.ም ድረስ በአካል ቀርበው በቢሮ ቁጥር 12 በመመዝገብ በቀን 10/03/2018 ዓ.ም ከቀኑ 4-6 ሰዓት መኖርያ ቤቱ በሚገኝበት ቦታ በመገኘት መጫረትና መግዛት የምትችሉ መሆኑን ፍ/ቤቱ አዟል

በወላይታ ዞን የቦዲቲ ከተማ የመጀ/ደ/ፍ/ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *