ሪፕል ኢፌክት ኢትዮጵያ የእንሰሳት መድሃኒት መግዛት ይፈልጋል


Reporter(Oct 22, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የእንስሳት መድኃኒት ግዢ ጨረታ

ሪፕል ኢፌክት ኢትዮጵያ (በቀድሞ ስሙ ሴንድ ካው ኢትዮጵያ) 2006 ጀምሮ በኢትዮጵያ : በዘላቂ ግብርና እንሰሳት አያያዝ ተፈጥሮ ሃብት እንክብካቤ፣ የአየር ንብረት ለውጥ ተጽዕኖ ቅነሳ እና መሰል የልማት ስራዎችን በመስራት ላይ የሚገኝ አለም አቀፍ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ነው።

በአሁን ሰዓት ድርጅቱ አብሩክ ኢትዮጵያ (Brooke Ethiopia) ጋር በመተባበር በሲዳማ ክልል በቤንሳ ወረዳ የሚገኙ የጋማ ከብት ያላቸውን ቡና አርሶ አደሮችን አቅም ማጎልበት (Resilent and emowerd women and gilrs) ለተባለዉ ፕሮጀክት ለተጠቃም አርሶ አደሮች የሚሆን የእንስሳት መድሃንት ህጋዊ ፈቃድ ካላቸውና በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች መግዛት ይፈልጋል።

በመሆኑም በዘርፉ የተሰማራችሁ ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ድርጅቶች የጨረታ ሰነዶቻችሁን ከታች በተጠቀሰው የድርጅቱ አድራሻ በማስገባት እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።

1. የጨረታ መደብ /Lot / 1 የእንሰሳት መድሃኒት ዝርዝር

S/N

Items

Unit

Quantity

Description

1

Pen strip

vial

12

Holland

2

Oxytetracycline 20% long acting

vial

12

Europe (Holland)

3

Oxytetracycline 10% short acting

vial

12

Europe (Holland)

4

Albendazole 2500mg

box

10

Hind

5

Fenbendazole 600mg

box

10

Hind

6

Tertacozash 2400 mg

box

10

Hind

7

Ivermectin

vial

12

Europe (Holland)

8

Wound spray

tin

12

Turkey

9

Sulfonamide

vial

12

Sulpdadimidine/sulpha primethoprime of china

10

Multivitamin

vial

12

10ml/animal (century)

11

Penicillin-G

vial

12

Procaine penicillin with water (hindi)

12

Alcohol

Liter

12

Local

13

Savion

Liter

12

Local

14

lodine tincture

Liter

12

Local

15

Zinc oxide

pcs

12

Local

16

Diazinon

Liter

6

Local

17

Dexamethazone

vial

12

China

 

  1. ተጫራቾች የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነትና 2018 / የታደሰ የንግድ ፈቃድ ሊኖራቸው ይገባል።
  2. ተጫራቾች መወዳደር ለሚፈልጉት የጨረታ መደብ በተለያዬ ፖስታ በስም ማሸግና ማህተም ማድረግ እንድሁም የጨረታ መደቡን ቁጥር በመጻፍ አሽገው ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  3. አንድ ድርጅት አንድ ወይም ከአንድ በላይ የጨረታ መደቦች መሳተፍ ይችላል።
  4. ተጫራቾች የዋጋ ማቅረብያቸው ላይ ዋጋው ጸንቶ የሚቆይበትን ጊዜ እና ቫት ማካተት አለማካተቱን መግለጽ ይጠበቅባቸዋል።
  5. የጨረታ ማስገቢያ ፖስታው ላይ የጨረታው መደብና ቁጥር መግለጽ ይኖርበታል።
  6. ተጨራቾች በተጠየቁ ጊዜ ዋጋ ያስገቡለትን ቁሳቁስ ናሙና ለማሳየት ወይም ለማቅረብ ፈቃደኛ መሆን ይኖርባቸዋል።
  7. ሪፕል ኢፌክት ኢትዮጵያ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  8. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዶቻችሁን ከታች በተጠቀሰው የድርጅቱ አድራሻ ማስገባት ይኖርባችኋል።
  9. የጨረታ ማስገቢያ ጊዜ ይህ ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ እስከ ድረስ ባሉት 5 የስራ ቀናት ይሆናል።

የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ አድራሻ፡ ሪፕል ኢፈክት ኢንተርናሽናል ካሳንችስ ወረዳ 08 ከእሊሌ ሆተል ቀጥሎ SA ሕንጻ(ህብረት ባንክ ያለበት ) 7ተኛ ፎቅ ስልክ ቁጥር (+251)-11-647-7233/34 አዲስ አበባ፤ ኢኢትዮጵያ ወይም ሪፕል ኢፌክት ኢንተርናሽናል በንሳ ፕሮጀችት /ቤት በንሳ፣ ዳዬ ከተማ

ስልክ፡ +251 91 354 4299/90 988 7698

የእንስሳት መድኃኒት ገዢ ጨረታ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *