ሰንጋተራ ነጋዴዎች ህብረት አ/ማ ባስገነባው ሁለገብ የንግድ ማዕከል ፊት ለፊት በምድር ላይ ባለው ክፍት ቦታ ለካፌና ሬስቶራንት አገልግሎት በተጨማሪም ለቢሮ የሚውሉ ክፍሎችን በጨረታ አወዳድሮ ውብ እና ሳቢ በሆነ መልኩ አስውቦ ለመጠቀም ለሚፈልግ ተጫራች ቦታውን ለማከራየት ይፈልጋል


Reporter(Oct 22, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ሰንጋተራ ነጋዴዎች ህብረት / ባስገነባው ሁለገብ የንግድ ማዕከል ፊት ለፊት በምድር ላይ ባለው ክፍት ቦታ ለካፌና ሬስቶራንት አገልግሎት በተጨማሪም ለቢሮ የሚውሉ ክፍሎችን በጨረታ አወዳድሮ ውብ እና ሳቢ በሆነ መልኩ አስውቦ ለመጠቀም ለሚፈልግ ተጫራች ቦታውን ለማከራየት ይፈልጋል።

በዚሁ መሠረት፦ 

/ ለካፌና ሬስቶራንት የሚከራየውን ክፍል የመግቢያ ዋጋ ከመነሻ ብር 5,000,000 (አምስት ሚሊዮን) ጀምሮ በመጫረትና በተጨማሪም ከዚህ በታች በቀረበው ሰንጠረዥ መሠረት በመሳተፍ፣

ተ.ቁ

ክፍሉ ያለበት ቦታ

አገልግሎቱ

ስፋቱ በካሬ

መነሻ ዋጋ በካሬ ከቫት በፊት

ማስያዣ ሲፒኦ

ዋናው ቦታ

የጋራ ቦታ

ድምር

1

GFB-030

ለካፌና ሬስቶራንት ምድር ላይ

87.87

 

26.53

 

114.4

 

800.00

10,000

ለቢሮ አግልግሎት ብቻ የሚሆኑ ክፍሎች፣

1

7B-01

ለቢሮ

79.84

16.47

96.31

800.00

10,000

2

8B_01

ለቢሮ

79.84

16.47

96.31

800.00

10,000

3

8B_02

ለቢሮ

61.50

12.68

74.18

800.00

10,000

4

8B_03

ለቢሮ

61.50

10.61

72.11

800.00

10,000

5

8B_04

ለቢሮ

58.23

9.90

68.13

800.00

10,000

6

8B_06

ለቢሮ

64.80

11.18

75.98

800.00

10,000

7

8B_07

ለቢሮ

52.45

9.05

61.50

800.00

10,000

8

8B_08

ለቢሮ

96.00

16.58

112.58

800.00

10,000

9

10B_001

ለቢሮ

79.84

15.45

95.29

800.00

10,000

10

10B_002

ለቢሮ

61.50

11.90

73.40

800.00

10,000

11

12B_08

ለቢሮ

77.38

15.96

93.34

700.00

10,000

12

20B_08

ለቢሮ

80.50

_

80.50

600.00

10,000

13

22B_07

ለቢሮ

116.30

25.86

142.16

600.00

10,000

                 

ማሳሰቢያ፡

  1. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር በሰንጠረዥ በተጠቀሰው መሰረት በሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  2. የጨረታ አሸናፊዎች ያስያዙት ሊፒኦ የጨረታ ማስከበሪያ ከቤት ኪራይ ጋር የማይታሰብ ሲሆን ላላሸነፉት ወዲያውኑ ተመላሽ ይሆናል።
  3. ማንኛውም ተጫራች ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለው ከሆነ የዘመኑን ግብር የከፈለና የጨረታው አሽናፊ ከሆነ ሌሎች አግባብነት ያለቸውን ሰነዶች ማቅረብ ይኖርባቸዋል የንግድ ፈቃድ የሌላቸው ተጫራቾች ጨረታውን ካሸነፉ ለስራቸው የሚሆን ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ማውጣት አለባቸው።
  4. ተጫራቾች ላሸነፉበት ለሱቅ 10 ቀን ውስጥ ቀርበው ክፍያ በመፈፀም ውል ካልፈረሙ ያስያዙት ገንዘብ በቅጣት መልክ ለአማህበሩ ገቢ ሆኖ አሸናፊነታቸው ይሰረዛል።
  5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከጽ/ቤቱ 500.00 /አምስት መቶ ብር/ በመግዛት ማግኘት ይችላሉ።
  6. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ እስከ ጥቅምት 18 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 400 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይችላሉ።
  7. ጨረታው ጥቅምት 18 ቀን 2018 ተጫራቾች በተገኙበት 400 ሰዓት ላይ ይከፈታል
  8. ለካፌና ሬስቶራንት የሚከራየው ቦታ የውል ስምምነት ጊዜ 2 (ሁለት) ዓመት ብቻ መሆኑ ይታወቅ።
  9.  አክሲዮን ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

አድራሻ፦

በአክሲዮን ማህበሩ ህንፃ 17 ፎቅ አስተዳደር ቢሮ

ስልክ፡ 09 30-07-70-22/011 829-1332


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *